Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በክልሉ የበልግ እርሻ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የበልግ እርሻ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዲላ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
በዚህ…
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ፎረም በደቡብ ኮሪያ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ200 በላይ የሚሆኑ የኩባንያ ባለቤቶች በተገኙበት የኢትዮጵያን እምቅ የኢንቨስትመንት እድል ለኢንቨስተሮች የሚያስተዋውቅ ፎረም በደቡብ ኮሪያ ሴዑል ተካሂዷል፡፡
በዝግጅቱ ላይ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን…
የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሃብት የሚመጥን የማስተዋወቅ ሥራ ማከናወን እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያን እምቅ የቱሪዝም ሃብት የሚመጥን የማስተዋወቅ ሥራ ሊሰራ ይገባል ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡
የቱሪዝም ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ…
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን በሐዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ጉባዔው ለሁለት ቀናት በሚኖረው ቆይታ፤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል።
የክልሉ መንግሥት…
የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት የ2017 ዓ.ም የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።…
ተግዳሮቶችን ለመፍታት የተሻሻለ የዓለም አቀፍ ሥርዓት ያስፈልጋል – ማሞ ምህረቱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል ብራዚሊያ በተካሄደው የመጀመሪያው የ2025 የብሪክስ ሼርፓስ ስብሰባ ተካፍሏል።
ማሞ ምህረቱ በመድረኩ እንዳለመከቱት፤ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት…
በአፋርና ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም በዘላቂነት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች ሲከሰት የነበረውን ግጭት ለማስቆም የተደረጉ ጥረቶች ውጤት እያመጡ እንደሆነ ግጭቱን ለማስቆም የተቋቋመው የፌደራል እና የክልል መንግስታት አብይ ኮሚቴ ስብሰባውን ባደረገበት ጊዜ ተገልጿል።
በምክትል ጠቅላይ…
የኢትዮጵያና ቻይናን ትብብር የሚያጠናክር ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ያለውን የኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ይበልጥ የሚያጠናክር ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በኮንፍረንሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ፣ ኤስያ እና ፓስፊክ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል…
ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ግብርናን ለማጠናከር የ7 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ግብርናን ለማጠናከር የ7 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል።
ፕሮጀክቱ ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት…
ከዲፕሎማቲክ ማኀበረሰቡ ጋር በትብብር ለመሥራት መግባባት ላይ ተደርሷል- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ጋር ያለውን ትብብር በማጠናከር በጋራ ለመሥራት መግባባት ላይ መደረሱን የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገልፀዋል።
በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ…