Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ብልፅግና ፓርቲ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎች ላይ ከዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ዙሪያ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡
የፓርቲው የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ…
የዑለማዎች መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማዎች ወይንም ሊቃውንቶች የሦስተኛ ዓመት መደበኛ ጉባዔውን በአዲስ አበባ እያካሄደ ይገኛል።
ጉባዔው የሁለት ቀናት ቆይታ ሲኖረው፥ በተለያዩ ሃይማኖታዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ሀገራዊ…
ህገወጥ የሰዎች ፍልሰትን ለመከላከልና ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት በትኩረት መስራት ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ህገወጥ የሰዎች ፍልሰትን ለመከላከልና ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት በተለየ ትኩረት መስራት እንደሚገባ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እፀገነት መንግስቱ አሳሰቡ።
ብሔራዊና ክልላዊ የፍልሰት ትብብር ጥምረቶች…
በ1 ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደብረ ብርሀን ከተማ በ1 ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡
ሲፋን ኒው ኤነርጂ ማኑፋክቸሪንግ በተባለ ድርጅት የተገነባው ፋብሪካ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን…
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የታክስ ንቅናቄ እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የእውቅና እና የታክስ ንቅናቄ መድረክ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
መድረኩ ከገቢዎች ሚኒስቴር ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው።
በመድረኩ…
ቴክኖሎጂን የችግር መፍቻ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቴክኖሎጂን ለህዝባችን ችግር መፍቻ እና የእድገታችን ማፍጠኛ ለማድረግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ገለጹ።
ባለፉት ሦስት ዓመታት ለሀገረ መንግስት ግንባታ መሰረት…
የማህበረሰብ ተሳትፎን በማሳደግ በሽታን መከላከል ይገባል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከሌሎች የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ከጌትስ ፋውንዴሽን የጤና ቡድኖች ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።
በመድረኩ የጤና ሚኒስቴር ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ማብራሪያ የሰጡት ዶክተር መቅደስ፥ በአጋሮች…
የቻይና ቢዝነስ ልዑክ ቦሌ ለሚና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ዓለም አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ም/ቤት ምክትል ሊቀመንበር የተመራ የቢዝነስ ልዑክ ቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎብኝቷል፡፡
ልዑካኑ በጉብኝታቸው በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖቹ ስላለው መሰረተ ልማት፣ የባለሃብቶች ተሳትፎ እንዲሁም…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 7 የወተት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች ስራ ይጀምራሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቀጣይ ሁለት ወራት ሰባት የወተት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች ስራ እንደሚጀምሩ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ዑስማን ሱሩር ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስጀመሩት…
የፌዴራል ባለድርሻ አካላትን በአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ ማሳተፍ ለምን አስፈለገ?
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 በተሰጠው ስልጣን እና ሃላፊነት መሰረት የምክክር አጀንዳዎችን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በህዝባዊ ውይይቶች እና ሌሎች አግባብነት ባላቸው መንገዶች እየሰበሰበ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡
ኮሚሽኑ ይህንን ቁልፍ የምክክር ምዕራፍ ሲተገብር…