Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የፌዴራል ባለድርሻ አካላትን በአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ ማሳተፍ ለምን አስፈለገ?
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 በተሰጠው ስልጣን እና ሃላፊነት መሰረት የምክክር አጀንዳዎችን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በህዝባዊ ውይይቶች እና ሌሎች አግባብነት ባላቸው መንገዶች እየሰበሰበ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡
ኮሚሽኑ ይህንን ቁልፍ የምክክር ምዕራፍ ሲተገብር…
ኢትዮጵያ ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ እያሳየች ያለው ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው – የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ እያሳየች ያለው ቁርጠኝነት የሚደነቅና ሊደገፍ የሚገባው ነው ሲሉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ተናገሩ።
በኢትዮጵያ የካናዳ፣ ጀርመን፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጅዬም፣ ኖርዌይ፣ ፊንላንድ እና ሉክዘምበርግ…
ኢትዮጵያና ቻይና የኢንቨስትመንት ትብብራቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ- ቻይና የ2025 የኢኮኖሚ እና ንግድ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በፎረሙ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት የተመቸ እምቅ አቅም አላት፡፡
ሀገር…
ሚኒስቴሩ በሕገ-ወጥ ነዳጅ ንግድ የተሰማሩ አካላትን እንደማይታገስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በሕገ-ወጥ ተግባር የተሰማሩ የነዳጅ ኩባንያዎችና በሥራቸው የሚገኙ ማደያዎች በፍጥነት ወደ ሕጋዊነት እንዲገቡ አሳሰበ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከነዳጅ ኩባንያ ባለቤቶችና…
የብልጽግና እና ኤኬ ፓርቲ ግንኙነት ተጠናክሮ ቀጥሏል- አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልፅግና ፓርቲ እና በቱርኩ ኤኬ ፓርቲዎች መካከል ያለው ዘርፈ-ብዙ ግንኙነት ተጠናክሮ መቀጠሉን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…
የአዋሽ ተፋሰስን ደህንነት በማስጠበቅ የአረንጓዴ ልማትን መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአዋሽ ተፋሰስን ደህንነት በማስጠበቅ የአረንጓዴ ልማትን መደገፍ የሚያስችል ስምምነት ከኔዘርላድስ የውሃ ባለስልጣን ጋር አድርጓል፡፡
በአዋሽ ተፋሰስ ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኦሮሚያ፣ ከአማራና አፋር ክልሎች ጋር…
83 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 83 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ገለጹ፡፡
በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም ጋር በመተባበር ፍልሰተኞቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጋቸውን…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ ያካሂዳል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡
ለጨረታ የሚቀርበው የውጭ ምንዛሪ መጠን 60 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ሲሆን÷ ጨረታው ለሁሉም ባንኮች ክፍት እንደሚሆን…
በኢትዮጵያ ከአድሏዊነት ነፃ የሆነ አገልግሎት የሚሰጥበት ሥርዓት ተዘርግቷል – አቶ መሐመድ እድሪስ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከአድሏዊነት ነፃ የሆነ አገልግሎት የሚሰጥበት ሥርዓት ተዘርግቷል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገለጹ።
የሰላም ሚኒስትሩ በሞሮኮው መሐመድ 6ኛ ፋውንዴሽን ሴክሬታሪ መሐመድ ረፊቅ (ዶ/ር) ከተመራ ልዑክ ጋር የሁለቱን ሀገራት…
ከ254 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከየካቲት 7 እስከ 13 ቀን 2017 ዓ.ም 254 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የገቢ እና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 17 ተጠርጣሪ…