Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል’’ በሚል መሪ ኃሳብ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 129ኛዉ የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል’’ በሚል መሪ ኃሳብ እንደሚከበር የመከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡ አከባበሩን በሚመለከት የመከላከያ ስነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜ/ጀነራል እንዳልካቸው…

በወልቂጤ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች…

በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የተጀመሩ ሥራዎች ከፍተኛ እገዛ እያደረጉ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በቴክኒክ እና ሙያ ዘርፍ የተጀመሩ ሥራዎች ለአካባቢው ልማት ትልቅ እገዛ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና…

የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በወልቂጤ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገ በወልቂጤ ከተማ የሚካሄደውን ሕዝባዊ ውይይት ለመምራት ወደ ከተማዋ የገቡት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣…

አቶ አደም ፋራህ በቱርኩ ኤኬ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለ8ኛ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘው የቱርኩ ኤኬ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል። ከብልፅግና ፓርቲ…

በስንቅሌ የቆርኬዎች መጠለያ ለጎብኚዎች አገልገሎት የሚሰጥ ሎጅ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስንቅሌ የቆርኬዎች መጠለያ ለጎብኚዎች አገልገሎት የሚውል የማሕበረሰብ አቀፍ ሎጅ ክፍት መደረጉን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሎጁ ለአገልግሎት ክፍት የተደረገው፤ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፣ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ፣…

ብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ሥራዎች እያከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ያሉ መልካም ዕድሎችን በመጠቀም የሕዝብ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለጹ። ርዕሰ መሥተዳድሩ ይህን ያሉት በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ…

ለፓርቲው ውሳኔዎች ስኬታማነት የህዝቡ ድጋፍ ሊጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓርቲው ውሳኔዎች የብልጽግናን ጉዞ የሚያሳኩ በመሆናቸው ህዝቡ ድጋፉን ሊያጠናክር እንደሚገባው ተገለፀ። በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የህዝብ ኮንፈረንስ የተሳተፉት በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት…

ብልፅግና ፓርቲ ሕብረተሰቡን በማስተባበር የሕዝብ ጥያቄዎችን እየመለሰ ነው-አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ህብረተሰቡን በማሳተፍና በማስተባበር በርካታ የህዝብ ጥያቄዎችን እየመለሰ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ ተናገሩ። በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የህዝብ…

ፓርቲው ኅብረ ብሔራዊነትን ባከበረ መልኩ ሀገረ መንግሥትን ለመንገባት የጀመረው ሂደት ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ኅብረ ብሔራዊነትን ባከበረ መልኩ ሀገረ መንግሥትን ለመንገባት የጀመረው ሂደት ውጤታማ መሆኑን በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ገለጹ። በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ…