Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ ዜጎቻችን ላይ ምሬት የሚፈጥሩ አሰራሮችን…
በጅቡቲ በህገወጥ መንገድ ለሚኖሩ ዜጎች ወደ ሀገር ቤት የሚመለሱበት ሰነድ ሊሰጥ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሀገሪቱ በህገወጥ መንገድ ለሚኖሩ ዜጎች ወደ ሀገር ቤት የሚመለሱበትን ሰነድ ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ።
የጅቡቲ መንግስት በህገወጥ መንገድ በሀገሪቷ ውስጥ በመኖር ላይ የሚገኙ የውጭ ሀገር ዜጎች ለቀው አንዲወጡ መመሪያ…
ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ሂደትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ሂደትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ መሆኗን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ።
በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ካለው የዓለም ባንክና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ዓመታዊ…
አቡነ ፍራንሲስ የዓለምን ህዝብ በቅንነትና በጎነት አገልግለዋል – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ፍራንሲስ ለተገፉ ድምጽ፣ ቀን ለጎደለባቸው መከታ በመሆን የዓለምን ህዝብ በቅንነትና በጎነት አገልግለዋል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ።
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ፍራንሲስ…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከልን መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከልን በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል፡፡
ከንቲባዋ ማዕከሉ በአርቲስት ዓለምፀሃይ ወዳጆ አስተባባሪነት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 39 ሚሊየን ብር ድጋፍ…
የብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቋል።
የስብሰባውን መጠናቀቅ ተከትሎ ፓርቲው ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ…
በመዲናዋ ሰላምን በማጽናትና ወንጀልን በመከላከል ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምን በማጽናትና ወንጀልን በመከላከል ረገድ ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ።
የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮና የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት…
የተሰለፈበትን ዓላማ የተረዳ ብሄራዊ የመከላከያ ሠራዊት ተገንብቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለንተናዊ መስክ ራሱን እያበቃ የመጣና የተሰለፈበትን ዓላማ ጠንቅቆ የተረዳ ሀገሩን የሚወድ ፕሮፌሽናል ሠራዊት መገንባቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሠራዊቱ…
የመከላከያ ሠራዊት ባስመዘገባቸው ድሎች ሳይኩራራ ለበለጠ ተልዕኮ ራሱን ማዘጋጀት ይገባዋል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለከፍተኛ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በሀገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በተመዘገቡ…
የልማት ስራዎቹ የመዲናዋን የዲፕሎማሲ ከተማነት የሚያጠናክሩ መሆናቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ዜጎችን ተጠቃሚ ከማድረግ ባሻገር የመዲናዋን የዲፕሎማሲ ከተማነት የሚያጠናክሩ መሆናቸውን የተቋማት የስራ ኃላፊዎች ገለፁ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና የማህበራዊ…