Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አሕመድ ሺዴ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ፀሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽ እና ዓለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ የአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ፀሐፊ ኤሪክ ሜየር፤ ኢትዮጵያ እያደረገች…

የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት ረገድ አበረታች ውጤት መታየቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከውጭ ስናስመጣቸው የነበሩ የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት ደረጃ አበረታች ጅማሮ አይተናል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ 30ኛው የሜዲካል ላቦራቶሪ የሙያ ማኅበር ዓመታዊ ሳይንሳዊ ጉባዔና ዓለም አቀፍ የሜዲካል…

በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ3 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 240 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ እነዚህ ወገኖች የተመሰሉት በሣምንቱ ውስጥ በተደረጉ 9 ዙር በረራዎች መሆኑን የሚኒስቴሩ…

በአማራ ክልል 9ኛው ክልል አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሥራና ስልጠና ቢሮ ዘጠነኛው ክልል አቀፍ የቴክኖሎጅ፣ የክኅሎት፣ የተግባራዊ ጥናትና ምርምር፣ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች፣ ንግድና ትርዒት ኤግዚቪሽን እና የደረጃ ሽግግር እየተካሄደ ነው። በመርሐ-ግብሩ ላይ የአማራ ክልል…

የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መነሻና መድረሻውን መስቀል ዐደባባይ ያደረገው የ2017 ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ፡፡ የሩጫ ውድድሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን፤…

የሠመራ የኮሪደር ልማትን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ወጪ ከታኅሣስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሠመራ ከተማ እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት በበጀት ዓመቱ መጨረሻ የፊታችን ሰኔ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ የኮሪደር ልማቱ ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ…

አቶ አህመድ ሺዴ ከብሪታንያ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ከብሪታንያ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ባሮንስ ቻፕማን ጋር ተወያይተዋል። ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) እና የዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን ሚኒስትሮቹ ባደረጉት ውይይት በሀገራቱ…

ግሪክ በሰለጠነ የሰው ሀይል ስምሪት ላይ ከኢትዮጵያ ጋር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግሪክ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሚሰማራ የሰለጠነ የሰው ሀይል አቅርቦት ላይ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) ከግሪክ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡…

የትምህርት ማስረጃን የማጣራት አገልግሎት የሚያቀርቡ መተግበሪያዎች ወደ ስራ መግባታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ማስረጃን የማጣራት አገልግሎት የሚያቀርቡ መተግበሪያዎች ወደ ስራ መግባታቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገለጸ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ላበለጸጋቸው አዳዲስ ሶፍትዌሮች እውቅና የመስጠትና…

በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት 12 ተቋማት አገልግሎት እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም በአንድ ጣራ ስር 12 ተቋማት 41 አገልግሎቶችን እየሰጡ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመሶብ የአንድ…