Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የዓድዋ ድል የአፍሪካውያን የድል አድራጊነት ምሳሌ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል የአፍሪካውያን የድል አድራጊነት ምሳሌ ነው ሲሉ በም/ ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ ለ129ኛውን የዓድዋ ድል…

በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንስ እንቅስቃሴ 9 ነጥብ 7 ትሪሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከ4 ዓመት በፊት ከ50 ቢሊየን ብር በታች የነበረው የዲጂታል ፋይናንስ የገንዘብ ዝውውር በአሁኑ ወቅት 9 ነጥብ 7 ትሪሊየን መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…

የሕዝብን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ ሀገርን በጋራ ለማፅናት እና የሕዝብን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ጸድቋል። የጋራ መግባቢያ ሰነዱ ዓላማ በመተማመን ላይ የተመሠረተ ተጠያቂነት እና ዘላቂነት ያለው…

የዓድዋ ድል የአልሸነፍ ባይነት መንፈስን አጎናጽፎ የሉዓላዊነት ትግልን ያቀጣጠለ ነው – ርዕሳነ መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓልን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…

 334 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 334 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከየካቲት 14 እስከ 20 ቀን 2017  ዓ.ም  ባደረገው ክትትል ነው 248 ሚሊየን ብር  የገቢ እና 86 ሚሊየን ብር የወጪ ኮንትሮባንድ…

የዓድዋ ድል ለብሔራዊ ትርክት መሠረት የጣለ የአብሮነት መንፈስ ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም የዓድዋ ድል በኅብረብሔራዊ አንድነት የተገኘ ታላቅ ፍሬ፤ በኢትዮጵያዊነት ወኔ የተቀዳጁት ክቡር…

 የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሒደት ብሔራዊ ጥቅምን ባስጠበቀ መልኩ ይከናወናል- ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሒደት ብሔራዊ ጥቅምን ባስጠበቀ መልኩ ለማከናወን በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት በፈረንጆቹ መጋቢት 19 ቀን…

ገዢ ትርክቶችን ከማስረጽ ረገድ ውጤታማ የሕዝብ ግንኙነት ሥራ ተከናውኗል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወንድማማችነትንና እህትማማችነትን የሚገነቡ ገዢ ትርክቶች እንዲሰርጹ በማድረግ ውጤታማ የሕዝብ ግንኙነት ሥራ መከናወኑን የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለፁ። የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ሳይንስ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሕክምና ሳይንስ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 197 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎች መካከል 153 በሜዲካል ዶክትሬት፣ 21 በጥርስ ሕክምና እና 23 ተማሪዎች ደግሞ በአኔስቴዥያ ዲግሪ ትምህርታቸውን…

ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ስልጠና ማዕከል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የስልጠና ማዕከል ሆና መመረጧን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ኢንስቲትዩቱ የአፍሪካ አህጉር የስልጠና ማዕከልን ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ሲያደርግ የነበረው ጥረት በዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት…