Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ የሚታይ ውጤት እያስመዘገበ ነው – አቶ ማሞ ምህረቱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ጠንካራ እና የሚታይ ውጤት እያስመዘገበ ነው ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለፁ።
ባንክ ገዥው በ2025 አይኤምኤፍ እና የዓለም ባንክ ስብሰባ ላይ፤ ኢትዮጵያ ከ50 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ…
አየር ኃይል ወደ ዘመናዊ የአቪዬሽን ተቋም ደረጃ አድጓል- ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠንካራ ተቋማዊ ሪፎርም እየተገነባ ያለው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ወደ ተሟላ ዘመናዊ የአቪዬሽን ተቋም ደረጃ ማደጉን ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አስታወቁ፡፡
የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ፤ በመከላከያ አዛዥነት እና ስታፍ…
የሞሮኮ ሮያል አርሚ ከፍተኛ ልዑክ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደርን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ ሮያል አርሚ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ በሪድ የተመራ የሞሮኮ ሮያል አርሚ ከፍተኛ ልዑክ በኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ጉብኝት አድርጓል።
የአሥተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ በዚሁ ወቅት፤ የኢትዮጵያን የሳይበር…
ኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 በትምህርት፣ በአይሲቲ እና ክኅሎት ስብሰባ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 በትምህርት፣ በአይሲቲ እና ክኅሎት የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች የሚሳተፉበት ስብሰባ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡
ስብሰባው የሚካሄደው ከሚያዝያ 20 ቀን 2017 እስከ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መሆኑን የኢኖቬሽንና…
ጽንፈኛው ቡድን በመምህራን ላይ የሚያደርሰው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት በጽኑ የሚወገዝ ነው – የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው ጽንፈኛ ቡድን በየጊዜው በመምህራን ላይ የሚያደርሰው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት በጽኑ የሚወገዝ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ገለጹ።
በክልሉ ተማሪዎች የመማር መብታቸው እንዲከበር…
በበልግ ወቅት ከ345 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው የበልግ ወቅት የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ከ345 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ።
የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላን በማጠናከር የተፈጥሮ…
ሰብዓዊ ድጋፍን በዘላቂነት በራስ አቅም ለመሸፈን ስኬታማ ሥራ እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰብዓዊ ድጋፍን በዘላቂነት በራስ አቅም ለመሸፈን በሁሉም ክልሎች ስኬታማ ሥራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ገለጹ።
ኮሚሽነሩ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፎችን በራስ አቅም በማሟላት…
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ቪዛ ዓለም አቀፍ አገልግሎት በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቪዛ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ጋር በሀዋላ፣ በዲጂታል ፋይናንስና በአዳዲስ የትብብር ዕድሎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውይይት አድርጓል፡፡
በውይይቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሹሩን ዓለማየሁ…
በኦሮሚያ ክልል 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ለዩኒየኖችና ማኅበራት ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የመኸር ወቅት የሚውል 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዩኒየኖችና ማኅበራት መድረሱን የኦሮሚያ ክልል ኅብረት ሥራ ማስፋፈያ ኤጀንሲ አስታወቀ።
ማዳበሪያው በጊዜ በመድረሱ ሥርጭቱም በአግባቡ እየተከናወነ መሆኑን…
የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶችን ደረጃ ለማሳደግ በቅንጅት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከተሞች የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶችን ደረጃ እንዲሁም በገጠር የመሠረተ ልማት ሽፋኑን ለማሳደግ ከሀገር በቀል የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት አምራቾች ጋር እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ…