Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በዓለም የመንግስታት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የመንግስታት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው። በአቶ አደም ፋራህ…

የሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች እንኳን ወደ ቤታችሁ በሰላም መጣችሁ – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 38ኛውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ለገቡ እንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ፥ የአፍሪካ ሕብረት…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 7ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው የአስፈጻሚ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ የሚገመገም ሲሆን÷ ጉባዔው…

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን ፣ 9ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄደው የምክር ቤቱ ጉባዔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር ተመላክቷል፡፡ በዚህ…

የደቡብ አፍሪካ፣ ኬፕ ቨርዴ እና ሞሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ለመካፈል የደቡብ አፍሪካ፣ ኬፕ ቨርዴ እና ሞሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ ቦሌ ዓለም…

የካሜሮን፣ ቦትስዋና፣ ሌሴቶ እና ናሚቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሜሮን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምቤላ ምቤላ፣ የቦትስዋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጴኖ ቡጣሌ፣ የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊኦኔ ምፖጇኔን እና የናሚቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሙዔል አብርሃም ፔያቫሊ በ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈፃሚ ም/ቤት…

በሃላይደጌ-አሰቦት ዕጩ ብሔራዊ ፖርክ የተከሰተውን እሳት ለመቆጣጠር ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሃላይደጌ-አሰቦት ዕጩ ብሔራዊ ፖርክ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለማስቆም ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጽ/ቤቱ ሃላፊ አቶ አሕመድ ኢድሪስ እንደገለጹት÷ ሦስተኛ ቀኑን የያዘውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት የአሚበራ ወረዳ…

ግዳጁን በምንም ሳይገደብ በላቀ ደረጃ መፈፀም የሚችል የልዩ ሃይል ፀረ-ሽብር ተገንብቷል – ሌ/ጄ ሹማ አብደታ 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንኛውንም ግዳጅ በየትኛውም ቦታ እና የአየር ፀባይ መፈፀም የሚችል የልዩ ሃይል ፀረ-ሽብር መገንባቱን የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለፁ፡፡ ሌ/ጄ ሹማ አብደታ ስልጠናቸውን ያገባደዱ የልዩ ሃይል አባላትን…

አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ባጫ በናይሮቢ በተዘጋጀውና ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በተገኙበት ዓመታዊ የዲፕሎማሲ ማብራሪያ መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ከማብራሪያው ጎን…

በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን በማፅናት ልማትን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ ሰላምን በማፅናት ልማትን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልሉ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር ስር የሚገኙ ተቋማት የግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡…