Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አርሜኒያ ሥራዎችን በዲጂታል ሥርዓት ለማዘመን የሚደረገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሜኒያ በሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተጀመሩ ሥራዎችን በዲጂታል ሥርዓት ለማዘመን ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንደምታደርግም አስታወቀች።
የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአርሜንያ አምባሳደር ሳክ…
የፌደራል ፖሊስ ስዋት ቡድን አቀባበል ተደረገለት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በዓለም አቀፉ ፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ሲሳተፍ የቆየው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ስዋት ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ…
ከ641 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ሁለት የመጠጥ ውሃ ልማት ስምምነቶች ተፈረሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ641 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የመጠጥ ውሃ ግንባታ እና የማማከር ኮንትራት አስተዳደር ስራዎች የውል ስምምነቶችን ፈረመ ።
የመጀመሪያው ስምምነት የተፈረመው በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የሰርጃ…
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር በሙሉ አቅሙ አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያስችል ምክክር ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቺን ሀይ ከተመራ የቻይና ብሔራዊ ባቡር አስተዳደርና ኮሙኒኬሽንስ ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸው የኢትዮ-ጅቡቲ…
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር በነበረበት ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የየካቲት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው የየካቲት ወር 2017 ዓ.ም…
በድሮን ታክቲካል አጠቃቀም የሰለጠኑ የፖሊስ እና የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፌደራል ፖሊስ በድሮን ታክቲካል አጠቃቀም ያሰለጠናቸውን የፖሊስ እና የሪፐብሊካን ጋርድ የድሮን ባለሙያዎች አስመርቋል፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት÷ ስልጠናው የፖሊስ መኮንኖች ሙያዊ ኃላፊነታቸውን…
ፓኪስታን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ አጋርነት እንደምታጠናክር አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ፓኪስታን ኤግዚቢሽን እና 5ኛው የፓኪስታን አፍሪካ የንግድ ልማት ኮንፈረንስ የፊታችን ግንቦት ወር አጋማሽ ላይ ይካሄዳል፡፡
ኮንፈረንሱን አስመልክቶ የሁለቱም ሀገራት የንግድ ማህበረሰብ እና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት የማስተዋወቂያ…
ካናዳ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካናዳ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚከናወኑ የተለያዩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ድጋፍ እንደምታደርግ አስታውቃለች፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሃሰን ከኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጆሿ ታባህ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ርዕሰ መስተዳደር…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የጀርመን ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የጀርመን ፕሬዚዳንት ሆርስት ኮህለር ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡
የቀድሞው የጀርመን ፕሬዚዳንት ሆርስት ኮህለር ከሣምንት በፊት ማለፋቸውን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ከአንዲት እናት 20 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይጨው ለምለም ካርል ሆስፒታል ከአንዲት እናት 20 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና መወገዱ ተገልጿል፡፡
የቦራ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት ታካሚዋ እናት የ63 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ ሲሆኑ ፥ እጢው ለዓመታት አብሯቸው እንደቆየም…