Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያና ሩሲያን ትስስር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኑን የሩሲያው ዩናይትድ ፓርቲ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና ሩሲያን ትስስር ለማጠናከር የሩሲያው ዩናይትድ ፓርቲ ቁርጠኛ መሆኑን የብሪክስ አባል ሀገር እህት ፓርቲ የሩሲያው ዩናይትድ ላዕላይ ምክር ቤት ቢሮ አባል፣ የሩሲያ ፌዴሬሽን ሴናተር እና የሴኔቱ የውጭ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ አንድሬይ ክሊሞቭ…

በአማራ ክልል ከ199 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 199 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 1 ሺህ 146 አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው÷ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ…

የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ ለማስረጽ የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ጥሩ አጋጣሚ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የባሕር በር የማግኘት ፍላጎትና እንቅስቃሴ ለማስረጽ 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ መልካም አጋጣሚ መሆኑን ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ጉባዔው የሚፈጥረውን መልካም አጋጣሚ በአግባቡ በመጠቀም…

ሀገራዊ አጀንዳ ምን አይነት ቅርፅ ሊኖረው ይችላል?

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 መቋቋሙ የሚታወስ ነው፡፡ በዚሁ አዋጅ መግቢያ ላይ በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፓለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ…

በትግራይ ክልል ከትምህርት ርቀው የቆዩ ሕጻናትን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ስድስት ወረዳዎች ከትምህርት ገበታ የራቁ ሕጻናት ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። በፕሮጀክቱ ተማሪዎቹን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ የትምህርት ቤት ምገባ፣ የሥነ ልቦናና…

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሐሳብ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት የብልፅግና ዐሻራ ደምቆ በሚታይባት፣ ከተመሠረተች መቶ ሃምሳ ዓመት በኋላ ዳግም እንደገና እየተሠራችና…

የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ ሐሳብ ላለፉት ሦስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ተጠናቀቀ፡፡ ጉባዔው የተጠናቀቀው ባለሥምንት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ነው፡፡ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፕሬዚዳንትነት…

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር መልዕክት

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ለተመረጡት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ለምክትል ፕሬዚዳንቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በመልዕክታቸውም÷ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው…

ወ/ሮ ዓለሚቱ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ለተመረጡት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡፡ ወ/ሮ ዓለሚቱ በመልዕክታቸው…

አቶ አወል አርባ ለብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንቶች የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ለተመረጡት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በመልዕክታቸው የብልጽግና…