Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ማህበሩ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰብዓዊነት ት/ቤት ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የሰብዓዊነት ት/ቤት መክፈቱን ይፋ አድርጓል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ…

ፌደራል ፖሊስ በምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ባለው 26ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የጎብኚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ከጨመረባቸው ሀገራት ቀዳሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉር ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የጎብኚዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ከጨመረባቸው ሀገራት ቀዳሚ መሆኗ ተገልጿል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ቱሪዝም ዘርፍ እንዳስታወቀው÷ኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተጎዳውን የቱሪዝም ዘርፍ…

505 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በ2016/17 የምርት ዘመን የመኸር እርሻ እስካሁን 505 ሚሊየን ኩንታል ምርት መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን(ዶ/ር)፤ የእርሻ እና የሆርቲካልቸር ዘርፍ ምርት ያለበትን ደረጃ…

በሐሰተኛ የብር ኖት በመገበያየት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በቾ ወረዳ በሐሰተኛ የብር ኖት በመገበያየት የወንጀል ድርጊት በመፈጸም የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ በቱሉ ቦሎ ከተማ ጥር 17 ቀን 2017 ዓ.ም ሰለሞን ጌታቸው እና ደሳለኝ…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በትብብር እንደሚሰሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ በበርካታ ባለብዙ መድረኮች ላይ በትብብር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ(ዶ/ር) በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ከሆኑት ኢኖንሴባ ሎሲን ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ኢትዮጵያ ለህብረቱ ተቋማዊ ማሻሻያ አጀንዳ ስኬታማ ትግበራ ቁርጠኛ ናት – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ አጀንዳ ስኬታማ ትግበራ ቁርጠኛ መሆኗን አረጋገጡ። በኬኒያ ናይሮቢ በተካሄደው የአፍሪካ ህብረት ተቋማዊ ማሻሻያ ስብሰባ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ ባደረጉት ንግግር፤ ህብረቱ…

 17 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው መድሃኒቶች ተሰራጩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 17 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው መድሃኒቶች መሰራጨታቸውን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታውቋል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አብዱልቃድር ገልገሎ እንዳሉት÷የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ…

በግብርና ምርታማነት ላይ ዕድገት ተመዝግቧል- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከለውጡ ወዲህ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጠ በተከናወኑ ሥራ ስኬቶች መመዝገባቸውን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ በቴክኖሎጂ በመደገፍ የአርሶ አደሩን…

ምክር ቤቱ ሁለት የብድር ስምምነት አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ም/ቤቱ በልዩ ስብሰባው በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለፋይናንስ ዘርፍ ማጠናከሪያ የሚውል የብድር ስምምነትን ለማጽደቅ…