Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
5ኛው ታላቁ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ያዘጋጀው የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የቁርዓን ሒፍዝ ውድድር እና 5ኛው ታላቁ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡
ከኢፍጣር ሥነ-ሥርዓቱ ቀደም ብሎ ‘ቁርዓን - የእውቀትና የሰላም…
የሰላም መደፍረስ እንዳይኖር እየተሠራ ባለው ሥራ የሕዝቡ ሚና የላቀ ነው- አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሰላም መደፍረስ እንዳይኖር እየተሠሩ በሚገኙ ሥራዎች ሂደት የሕዝቡ ሚና የላቀ መሆኑን ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አስገነዘቡ፡፡
የክልሉ የፀጥታ ምክር ቤት 2ኛ ዓመት መደበኛ ጉባዔ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሂዷል፡፡…
ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በሰላምና ጸጥታ ዘርፍ ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን የሰላም ጥያቄዎች ለመመለስ በተከናወነ ሥራ ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡
በምዕራብ ኦሞ ዞን 'ዘላቂ ሰላም የማረጋገጥ ተግባራዊ ሚና፤ ከግጭትና ሞት…
በቴክኖሎጂ ዘርፍ በቢዝነስ የፈጠራ ሐሳብ ተወዳዳሪዎች እውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ወራት በቴክኖሎጂ ዘርፍ ባላቸው የቢዝነስ የፈጠራ ሐሳብ ላወዳደሯቸው ባለሙያዎች ዕውቅና ሰጡ፡፡
የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…
የከተማ የልማታዊ ሴፍትኔትና የሥራ ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች ፕሮግራም ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ 154 ሺህ 923 ለተለያዩ ማኅበራዊ ችግሮች ተጋላጭ ወገኖችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የከተማ የልማታዊ ሴፍትኔት እና የሥራ ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች ፕሮግራም ተጀመረ።
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር…
የጎዴ መስኖ መሰረተ ልማት ፕሮጀክት ምርታማነትን ጨምሯል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድጋሚ ታድሶ ባሳለፍነው ታኅሣስ ወር ወደ አገልግሎት የተመለሰው የጎዴ መስኖ መሰረተ ልማት ፕሮጀክት ለሶማሌ ክልል አዲስ የማምረት ዐቅም ሆኗል ተባለ፡፡
የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ አብዲዋሂድ ሙጀዲን እንደገለጹት፤ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቱ ታድሶ…
ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣርና የቁርዓን ውድድር ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የቁርዓን ውድድር እና ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡
‘ቁርዓን - የዕውቀትና የሰላም ምንጭ’ በሚል መሪ ሐሳብ ሀገር አቀፍ የቁርዓን…
የህወሓት አንጃ የፕሪቶሪያው ስምምነት እንዳይተገበር እንቅፋት ከመሆን እንዲቆጠብ ትዴፓ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህወሓት አንደኛው አንጃ የፕሪቶሪያው የሠላም ስምምነት እንዳይተገበር እንቅፋት ከመሆን እንዲቆጠብ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) አሳሰበ፡፡
ፓርቲው የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥቷል፡፡…
በወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ።
የትራፊክ አደጋው በዛሬው ዕለት አመሻሽ አከባቢ የተከሰተ ሲሆን፥ 46 ሰዎችን ባሳፈረው የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ላይ በተፈጠረው የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት…
በቀርሳ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ቀርሳ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ።
አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ ከዋታር ከተማ ወደ ቀርሳ ከተማ ሲጓዝ ከሞተር ሳይክል ጋር በመጋጨቱ የአራት ሰዎች ማለፉን የዞኑ…