Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት 960 ሚሊየን ብር ተመደበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት እንዲቻል ከተለያዩ የሀብት ምንጭች በማሰባሰብ 960 ሚሊየን ብር መመደቡን አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ ኢብራሒም ሙሐመድ(ዶ/ር) እንዳሉት÷የክልሉን ሰላም ከማጽናት በተጓዳኝ የገበያ ዋጋን…

 የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ለአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ለአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የተለያዩ መድሀኒቶች ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ጉድ ኔበርስ ከተባለ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር የተሰጠ መሆኑ ነው የተገለፀው፡፡ የቀዳማዊት…

ሪች ዲጂታል ኩባንያ በአሽከርካሪ ፈቃድ አሰጣጥና ሌሎች ዘርፎች መሠማራት እፈልጋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቱ ሪች ኩባንያ በኢትዮጵያ በአሽከርካሪ ፈቃድ አሰጣጥ፣ በተሽከርካሪ ምዝገባ ሥርዓት እና በዘርፉ ባሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ መሠማራት እፈልጋለሁ አለ፡፡ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን (ዶ/ር)…

በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ እና በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ ኃላፊ የኢትዮጵያና ሶማሊያ የጋራ መግለጫን…

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ልዩ ተወካይ እና በሶማሊያ የአፍሪካ ሕብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ ኃላፊ አምባሳደር ሞሐመድ ኤል አሚን ሱፍ የኢትዮጵያና ሶማሊያን የጋራ መግለጫ መቀበላቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ "ቢስት ባር" የቤንች ብሄር መነሻ እንደሆነ በሚታመንበት ስፍራ "ዣዥ" ቀበሌ በድምቀት እየተከበረ ነው። የቤንች ብሔር ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል የሆነው ቢስት ባር የበኩር እህል የሚቀመስበትና ከክረምት ወንዝ…

ለ340 የጸጥታ አካላት የመኖሪያ ቤት ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበበ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ340 የጸጥታ አካላት የመኖሪያ ቤቶችን አስተላለፉ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷2ኛውን ዙር የኮሪደር ልማት ለመተግበር የፖሊሶችን ካምፕ በጎበኙበት ወቅት የሰራዊቱ አባላት ካምፕ ውስጥ…

በሚቀጥሉት ቀናቶች አንጻራዊ የደመና ሽፋን መጨመር ይኖራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት ቀናቶች በአንዳንድ የሀገሪቱ  አካባቢዎች ላይ አንጻራዊ የእርጥበት መጠንና የደመና ሽፋን መጨመር እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በሚቀጥሉት ቀናቶች ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ…

መንግስት ሊያጣው የነበረን ከ107 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከ451 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማውን በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ሚኒስትሯ ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ÷ በተያዘው በጀት አመት ተቋሙ…

ከውጭ ባንኮች ጋር ለመወዳደር እየተዘጋጁ መሆኑን ባንኮች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከውጭ ከሚገቡ ባንኮች ጋር ለመወዳደር አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የሀገር ውስጥ ባንኮች አስታወቁ፡፡ የውጭ ባንኮች በሀገር ውስጥ በዘርፉ እንዲሰማሩ የሚፈቅደው የባንክ ሥራ አዋጅ በቅርቡ መጽደቁ ይታወቃል። ይህን ተከትሎም ፋና ዲጂታል…

ኤጀንሲው ከ456 ሺህ ቶን በላይ ደረቅ ቆሻሻ አስወገደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከመዲናዋ ተሰብስቦ የቀረበለትን 456 ሺህ 898 ቶን ቆሻሻ ማስወገዱን የአዲስ አበባ ከተማ ጽዳት አሥተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 109 ሺህ 608 ቶን ለኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫነት መዋሉን…