Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ በርካታ ልምዶችን የቀሰመችበት ጉባዔ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2025 የአፍሪካ ኢኖቬሽን የትምህርት ጉባዔ ኢትዮጵያ በርካታ ልምዶችን መቅሰሟን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ለአብነትም በአፍ መፍቻ ቋንቋ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እና ትምህርትን የሚያግዙ ይዘቶችን እንዴት ማዘጋጀት እንደሚገባ ልምድ ካላቸው…
በሀገራዊ አጀንዳ በጋራ መመካከርና ልዩነትን በውይይት መፍታት ጊዜውን የሚመጥን ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ አጀንዳ በጋራ መመካከር እና ልዩነትን በውይይት መፍታት ጊዜውን የሚመጥን መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አስገነዘቡ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የኮምቦልቻ ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪና ፋይናንስ…
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የብልፅግና እሳቤዎች በተግባር የሚታዩበት ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የብልፅግና መሰረታዊ እሳቤዎች በተግባር የሚታዩበት መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለፁ።…
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር የተቀላጠፈ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አ.ማ ከባቡር ጭነት በተጨማሪ የትራንዚት፣ የጉምሩክ አስተላላፊነትና የሎጅስቲክስ ስራዎችን በማቀናጀት የተቀላጠፈ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አስታውቋል፡፡
የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አ.ማ የጀመረው አዲስ አገልግሎት…
ዩኒቨርሲቲዎች የችግር መፍቻ እንዲሆኑ የአማራ ክልል መንግሥት ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ከተመደቡ የአማራ ክልል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተባባሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ፡፡
የእርስበርስ ጤናማ ግንኙነትን በመፍጠር እና ሰላምና ደኅንነትን…
በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይቶች ተካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል።
በውይይት መድረኮቹ ላይ “የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም ቀርቦ ከተሳታፊዎች ጋር በተደረገ ውይይት ተሳታፊዎቹ ለሰላም ዘብ ለመቆም ዝግጁ መሆናቸውን…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንቨስትመንት ዘርፉን ማነቃቃቱ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በኮምቦልቻ ከተማ የኢንቨስትመንት ዘርፉ መነቃቃቱን እና ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን የከተማዋ ከንቲባ መሐመድ አሚን የሱፍ ገለጹ፡፡
በኮምቦልቻ ከተማ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡
በዚሁ ወቅት…
በአማራ ክልል 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት 42 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ የኔሰው መኮንን እንደገለጹት÷በዘጠኝ ወራት የተሰበሰበው ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር…
ከ15 ሺህ በላይ መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ተበረከተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ የፌደራል ዋና ኦዲተር እና አልጀዚራ በኢትዮጵያ ከ15 ሺህ በላይ መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አበርክተዋል።
ተቋማቱ በሕጻናት እና አዋቂዎች የሚነበቡ የተለያዩ ይዘት ያላቸው መጻሕፍትን ነው…
ኢትዮጵያና ቻይና በብሪክስ ማዕቀፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ለሀገራቱ ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት አጽንኦት በመስጠት በሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ…