Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

83 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 83 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ገለጹ፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም ጋር በመተባበር ፍልሰተኞቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጋቸውን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ ለጨረታ የሚቀርበው የውጭ ምንዛሪ መጠን 60 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ሲሆን÷ ጨረታው ለሁሉም ባንኮች ክፍት እንደሚሆን…

በኢትዮጵያ ከአድሏዊነት ነፃ የሆነ አገልግሎት የሚሰጥበት ሥርዓት ተዘርግቷል – አቶ መሐመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከአድሏዊነት ነፃ የሆነ አገልግሎት የሚሰጥበት ሥርዓት ተዘርግቷል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገለጹ። የሰላም ሚኒስትሩ በሞሮኮው መሐመድ 6ኛ ፋውንዴሽን ሴክሬታሪ መሐመድ ረፊቅ (ዶ/ር) ከተመራ ልዑክ ጋር የሁለቱን ሀገራት…

ከ254 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከየካቲት 7 እስከ 13 ቀን 2017 ዓ.ም 254 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የገቢ እና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹን ሲያዘዋውሩ የተገኙ 17 ተጠርጣሪ…

የአማራ ክልል መስተዳድር ም/ቤት 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። መስተዳድር ም/ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ…

ሕብረ ብሔራዊነትን ይበልጥ ለማጠናከር የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረ ብሔራዊነትን ይበልጥ ለማጠናከር የሕብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ…

ኢትዮጵያና ቻይና የንግድ ግንኙነታቸውን ማጠናክር የሚያስችል ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የንግድ እና ኢንቨስትመንት ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያስችል የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከቻይና የዓለመ አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ምክር ቤት ምክትል…

መሰረታዊ የሆኑ የህዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው – ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወልቂጤ ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሔደ ይገኛል፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ እንደገለጹት፥ እንደ ሀገር በርካታ ፈተናዎችን…

ባሮ ኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያስገነባው ባሮ ኢፈ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን ትምህርት ቤቱን መርቀው…

በሆሳዕና ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የህዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ መድረኩን የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ሃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ እና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል…