Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ። በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ የገቡት የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በኪጋሊ የልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በርዋንዳ መዲና ኪጋሊ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡ በጉብኝቱ ልዑኩ በኪጋሊ ያለውን የመኖሪያ ቤት ግንባታ እና የመሠረተ ልማት ዝርጋታ፣ የከተማ ጽዳትና ቆሻሻ አወጋገድ፣…

ከ60 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ ከ60 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ። በምርቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን እንደገለጹት፤ የንፁህ መጠጥ…

ከ175 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ175 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቡና፣ ጥራጥሬ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የመዋቢያ እቃዎች፣ ጫት፣ አደንዛዥ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

በአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የጋራ ጥረት ያስፈልጋል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት እና ዕድገትን ለማረጋገጥ የጋራ ጥረት እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በኡጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ ባለው በመሪዎች ደረጃ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት…

የፋና ላምሮት አሸናፊው እዮቤል ፀጋዬ በትውልድ ከተማው ጎንደር አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ላምሮቱ ምዕራፍ 18 አሸናፊው እዮቤል ፀጋዬ በትውልድ ከተማው ጎንደር ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። ለድምፃዊው የጎንደር ባህል ማዕከል የሥራ ሃላፊዎችን ጨምሮ የማዕከሉ የሙያ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎቹ ናቸው አቀባበል ያደረጉለት። እዮቤል…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የካድፕ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በመሪዎች ደረጃ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም (ካድፕ) አስቸኳይ ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ። በስብሰባው ላይ የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ፤ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን…

የካፒታል ገበያ የዜጎችን ሕይዎት የሚቀይር ዘርፍ እንዲሆን በትኩረት ይሠራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካፒታል ገበያ የኢትዮጵያን ጥቅል ኢኮኖሚ የሚደገፍ እና የዜጎችን ሕይዎት የሚቀይር ዘርፍ እንዲሆን በትኩረት ይሠራል ሲሉ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሀና ተኸልኩ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የሰነደ…

በአፋርና ሶማሌ አዋሳኝ የተገኘውን ሰላም ለማፅናት የባለድርሻ አካላት ትብብር መጠናከር እንዳለበት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋርና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢ የተገኘውን ሰላም ለማፅናት የባለድርሻ አካላት ትብብር መጠናከር እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ኖጎ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ…