Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ዳሬ ሰላም ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ገብተዋል።
አቶ ተመስገን ወደ ዳሬ ሰላም ያቀኑት ለ3ኛ ጊዜ በሚካሔደው የጂ-25 የአፍሪካ ቡና አምራች ሀገራት ጉባዔ ላይ ለመካፈል ነው፡፡
በጉባዔው ላይ የአህጉሩ ቀዳሚ ቡና…
ከደረጃ በታች የሆኑ ምርቶችን ለማስገባት ሲባል የመንግሥትን አገልግሎት በገንዘብ መግዛት አይቻልም – ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እጅ ጠምዝዞ ከደረጃ በታች የሆኑ ምርቶችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ የመንግሥትን አገልግሎት በገንዘብ ለመግዛት መሞከር ፈጽሞ እንደማይቻል የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስጠነቀቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት፤…
የኢትዮጵያ ፖሊስ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ስምሪት እንዲሰፋ ይደረጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ስምሪቱን እንዲያሰፋ ድጋፍ ይደረጋል ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ እና የጸጥታና ደኅንነት ኃላፊ ጊልስ ሚቻውድ ገለጹ።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጊልስ…
ለ19 የአገልግሎቱ የክልል ቅርንጫፎች የተሽከርካሪ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጤና ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት እና አጋሮች (ግሎባል ፈንድ፣ አፍሪካ ሲዲሲ እና ጋቪ) ድጋፍ የተገዙ 62 ተሽከርካሪዎች ለኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 19 የክልል ቅርንጫፎች ተሰጡ።
ተሽከርካሪዎቹ የሕክምና…
የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችንና የኢንቨስትመንት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) እና የገንዘብ ሚኒስትር…
ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከነገ ጀምሮ በ25 ከተሞች ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከነገ ጀምሮ በ25 ዋና ዋና ከተሞች መካሄድ እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡
ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፍረንሱ በብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እና ም/ቤት አባላት የሚመራ መሆኑን የፓርቲው መረጃ ያመላክታል፡፡…
የማህበረሰባችንን ጥያቄ ለመመለስ ይበልጥ እንተጋለን – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማህበረሰባችንን ጥያቄ ለመመለስ ይበልጥ እንተጋለን ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት ከሕዝብ በሚቀርቡ ቅሬታና አቤቱታዎች እንዲሁም በየደረጃው የተሰጡ ምላሾችን በሚመለከት ከክልል እና…
ታጂኪስታን የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ሽግግር አደነቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከታጂኪስታን የኢኮኖሚ ልማትና ንግድ ሚኒስትር ዛቭኪዞዳ ዛቭኪ አሚን ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም አምባሳደር ጀማል÷ኢትዮጵያ ወደ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ያደረገችውን ስኬታማ ሽግግር አስመልክተው…
ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኮሚሽን ም/ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ካጃ ካላስ ጋር በጆሃንስበርግ ተወያይተዋል፡፡
ከቡድን 20 የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎንለጎን በተደረገው ውይይት ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ፣…
ኢትዮጵያ በቀጣናው እየተወጣች ያለው የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ይደነቃል- የተባበሩት መንግሥታት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው እየተወጣች ያለውን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ እና የጸጥታና ደኅንነት ኃላፊ ጊልስ ሚቻውድ አደነቁ፡፡
የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ከጊልስ ሚቻውድ ጋር የተወያዩ ሲሆን፤…