Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኮንፈረንስ ቱሪዝም የሀገር ገጽታን ለማስተዋወቅ ከፍ ያለ ፋይዳ አለው – አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ከፍተኛ እድገት የታየበት ኮንፈረንስ ቱሪዝም የሀገር ገጽታን ለማስተዋወቅ ከፍ ያለ ፋይዳ አለው አሉ።
የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንዱ ምሰሶ…
የአዲስ ስፖርት ፓርክ የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ ልማት የሚያሳይ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ ስፖርት ፓርክ የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ ልማት የሚያሳይ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የኢኮኖሚ ልማት ያለ ሰብአዊ ልማት ምልዑ ሊሆን…
ኢትዮጵያን የማጽናት ጉዳይ ታስቦበት እየተከወነ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ችግሮችን ሁሉ ወደ ዕድል በመቀየር ኢትዮጵያን የማጽናት ጉዳይ ታስቦበት እየተከወነ ነው አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ ስፖርት ፓርክ መርቀው በከፈቱበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት÷ ካዛንችስ አካባቢ…
ነገ የሚሰራው በልጆቻችን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገ የሚሰራው በልጆቻችን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ አዲስ ስፖርት ፓርክን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት ባደረጉበት ወቅት ባስተላለፉት…
ታላቋን ኢትዮጵያ ማለም ብቻ ሳይሆን በተግባር እንገነባታለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቋን ኢትዮጵያ ማለም ብቻ ሳይሆን በተግባር እንገነባታለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የከተማችንን እድሳት ለማፋጠን እና የዜጎቻችንን ክብር ለመመለስ…
የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ እስከ ሚያዚያ 14 አራዝሟል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ማራዘሙን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል።…
ዘመናዊ የምርምር ማዕከሉ በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ እናያለን ብለን የማናስባቸውን በርካታ አቅሞች ይዟል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመናዊ የምርምር ማዕከሉ በኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ እናያለን ብለን የማናስባቸውን በርካታ አቅሞች ይዟል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት…
ባለስልጣኑ ሕብረተሰቡ ደረጃቸውን ያልጠበቁ ምርቶች እንዳይጠቀም አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ሕብረተሰቡ ደረጃቸውን ባልጠበቁ፣ ጥራት እና ደህንነታቸው ያልተረጋገጡ ምርቶችን እንዳይጠቀም አሳስቧል።
ባለስልጣኑ ጥራቱና ደህንነቱ የተረጋገጠ የምግብ ምርት ለሕብረተሰቡ እንዲደርስ ለማስቻል በምግብ ምርቶች…
ግብርና ሚኒስቴር ሀገር አቀፍ የሰብል ልማት ንቅናቄ አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር የ2018/19 የሰብል ምርት ልማት ሀገር አቀፍ ንቅናቄ አስጀምሯል።
ሀገራዊ የሰብል ልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረኩ የክልሎች ግብርና ቢሮ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዳማ ከተማ ተካሂዷል።
የግብርና…
በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ለራሷ የሚያስፈልጋትን መድኃኒት ማምረት አለባት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ ለራሷ የሚያስፈልጋትን መድኃኒት ማምረት አለባት የሚል እምነት በመያዝ እየሰራን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሳይንስ ሥነ ምሕዳር ውስጥ አዲስ…