Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ተስፋ የሚለመልመው በሰለጠነ የፖለቲካ አውድ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ ተስፋ የሚለመልመው በሰለጠነ የፖለቲካ አውድ ነው አሉ፡፡
የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ም/ቤት በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር አካሂዷል።…
71ኛው የቱለማ ገዳ የስልጣን ሽግግር…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአምስቱ የኦሮሞ ገዳዎች አንዱ የሆነው የቱለማ ገዳ የ71ኛው ዙር የስልጣን ርክክብ ማጠቃለያ በነገው ዕለት በዳካ ኮራ አርዳ ጂላ ይካሄዳል።
የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት ለብዙ ዘመናት የዘለቀና ዓለም ያደነቀው የማይዳሰስ ቅርስ ሲሆን፥ የማኅበረሰቡን ባህል፣…
ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የቀድሞ የቦርድ ሰብሳቢ ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሽኝት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ የቀድሞ ሰብሳቢ ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሽኝት ተደረገላቸው።
በሽኝት መርሐ ግብሩ ላይ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ኃላፊነቱን የተረከቡት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…
አቶ ደስታ ሌዳሞ በ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ወጪ የተሰሩ ፕሮጀክቶችን መርቀው ስራ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ወጪ የተሰሩ ፕሮጀክቶችን መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡
ለአገልግሎት ክፍት ከተደረጉት ፕሮጀክቶች በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚገኙ ዘመናዊ ማዕከላዊ የቀዶ…
ወጣቶች በሚያደርጉት የነቃ ተሳትፎ ሀገር ይገነባል – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በወቅታዊ የልማትና የሰላም ሥራዎች ዙሪያ ከወጣቶች ጋር በባሕር ዳር ተወያይተዋል፡፡
በመድረኩ የሰላም እና የልማት ሥራዎችን በትጋት በማከናወን ሀገርን ወደ ላቀ ከፍታ ለመውሰድ የወጣቶች ሚና ምን…
ከ8 ቢሊየን በላይ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ ሆነዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከስምንት ቢሊየን በላይ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ ሆነዋል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት ጽሑፍ ÷ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር…
ለዓለም አቀፍና አኅጉራዊ ስፖርት ውድድሮች ተመራጭ የሆነችው አዲስ አበባ…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለስፖርቱ ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረትና ባከናወናቸው ግዙፍ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ምክንያት መዲናዋ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ውድድሮች በስፋት የሚስተናገዱባት ቀዳሚ ተመራጭ የስፖርት ማዕከል መሆን ችላለች፡፡
ባለፉት…
መዲናዋን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ያደረጓት ዘመናዊ የጤና መሠረተ ልማቶች…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት በአዲስ አበባ የተገነቡ እና የታደሱ የጤና ተቋማት ከተማዋ በጤናው ዘርፍ ያላትን የመሠረተ ልማት አቅም ከፍ ከማድረግ ባለፈ ተመራጭ የጤና ቱሪዝም ማዕከል እያደረጓት ነው።
እነዚህ ዘመን ተሻጋሪ እና ትውልድ አኩሪ ስኬታማ ሥራዎች…
100 ሺህ ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር “ብቃት” የተሰኘ 100 ሺህ ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል።
ሚኒስቴሩ የወጣቶችን የሥራ አጥነት ችግር ለመፍታት ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር “ብቃት'” የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ…
የክልሎች ዝግጅት ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ለ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረግን ነው አሉ፡፡
የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ም/ ኃላፊ አቶ በሪሶ ፈይሳ እንዳሉት ÷ የዘንደሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን…