Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉሊት ንግድ ለተሰማሩ እናቶች ዘመናዊ የንግድ ሼድ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ በጎዳና ላይ በጉሊት ንግድ ይተዳደሩ ለነበሩ እናቶች ዘመናዊ የንግድ ሼድ እና ግብዓት በዛሬው ዕለት አስረክበዋል። ከንቲባዋ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በከተማችን በስፋት…

ዛሬ ያለንን ጥንካሬ ለትውልድ በሚተርፍ መንገድ የኢትዮጵያን ሃብቶች መግለጥ ይኖርብናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ያለንን ጉልበትና ጥንካሬ ለመጪዎቹ ተከታታይ ትውልዶች በሚተርፍ መንገድ የኢትዮጵያን ሃብቶች መግለጥና መቀጠል ይኖርብናል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የዊልቼር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዛሬው ዕለት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ለአካል ጉዳተኞች የዊልቼር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የሚመራው የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ስራ ከጀመረበት ጊዜ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ደንቢ ኢኮ ሎጅን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል። ደንቢ ኢኮ ሎጅ በ36 ነጥብ 7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ኃብት ስጦታ መሆኑን የጠቅላይ…

የገጠር ኮሪደር ስራ ፍሬ እያፈራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ስራ ፍሬ እያፈራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የተሰሩትን የሞዴል ገጠር ኮሪደር ስፍራ በጎበኙበት ወቅት ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ይህንን…

የብዝኃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ትግበራ በሚፈጥረው የሥራ ዕድል ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብዝኃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ትግበራው ለሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪት በፈጠረው የሥራ ዕድል ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የተጀመረው ሥራ ይጠናከራል አሉ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። ሚኒስትሯ እንዳሉት÷ የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ትግበራው ለሀገር…

የከተራና የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪዎች የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መጪውን የከተራና የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪዎች የሚዘጉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ይፋ አድርጓል። ጥር 10 እና 11 ቀን 2018 ዓ.ም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የከተራና የጥምቀት በዓል…

የገጠር ኮሪደር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወት ሀገራዊ ሥራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር የአርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወት ሀገራዊ ሥራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ በደቡብ…

ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር ዘመኑን የዋጀ ሥርዓተ ትምህርት ያስፈልጋል – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት ቤቶች በዲሲፕሊን የታነጸ ብቁ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር ዘመኑን የዋጀ ሥርዓተ ትምህርት መዘርጋት አስፈላጊ ነው አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል። አቶ መላኩ አለበል በጎንደር ከተማ የፋሲለደስ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት…

የሸኮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ቲከሻ ቤንጊ” በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸኮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል "ቲከሻ ቤንጊ" በአዲስ አበባ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከበረ፡፡ በዓሉ የመንግሥት ስራ ኃላፊዎች፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የብሔረሰቡ ተወላጆች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት…