Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሴቶች ብሔራዊ ቡድኑ ካምፓላ ገባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ኡጋንዳ ካምፓላ ገብቷል።
ብሔራዊ ቡድኑ ኢንተቤ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በዩጋንዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተወካዮች እንዲሁም የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በዩጋንዳ አባላት አቀባበል አድርገውለታል፡፡…
ሩሲያ በኢትዮጵያ የሩሲያ ቋንቋ ት/ቤቶችን ለመክፈት ማቀዷን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ በኢትዮጵያ የሩሲያ ቋንቋ ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት እቅድ እንዳላት የሀገሪቱ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሊቀመንበር ሚስዝ ቫለቲና ማትቬንኮ ገለጹ፡፡
ሊቀመንበሯ ይህንን ያሉት ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ጋር በተለያዩ ጉዳዮች…
ታጂኪስታን ኢትዮጵያ በቀጣናው እያበረከተችው ላለው አስተዋጽኦ ድጋፏን እንደምትቀጥል አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቀጣናውን ብሎም አፍሪካን ከመካከለኛው ኤዥያ ጋር ለማቀራረብ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ታጂኪስታን አስታወቀች፡፡
በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን ለታጂኪስታን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት…
የሴቶችና ሕጻናት ጥቃትን መከላከል የሁሉም አጀንዳ መሆን እንዳለበት ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚፈጸም ጥቃትን መከላከል የሁሉም አጀንዳ እንዲሆን መሥራት ይጠበቃል ሲሉ የሴቶች ኮከስ የበላይ ጠባቂና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ -ጉባዔ ሎሚ በዶ አሳሰቡ።
የሴቶችና ሕጻናት መብቶችን አስመልክቶ የወጡ ሕጎችና…
ስፔን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የልማት አጋርነት ለማስፋት ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔን ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን የልማት አጋርነት ለማስፋት በቁርጠኝነት እንደምትሰራ ገለፀች፡፡
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከስፔን ዓለማቀፍ የልማት ትብብር ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር አንቶን ሌይስ ጋርሺያ ጋር…
የኢትዮጵያና ሩሲያ የረጅም ጊዜ ወዳጅነት በምጣኔ ሃብታዊ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል- አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የረጅም ጊዜ ወዳጅነት በምጣኔ ሃብታዊ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ ገለጹ፡፡
አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በሩሲያ ፌዴራል ጉባኤ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሊቀመንበር በቫለቲና ማትቬንኮ…
ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤስፒን ባርት አይድ ጋር በተለየዩ ሀገራዊ ትብብሮች ላይ ተወያዩ።
ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው የአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ…
ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከዓለም ባንክ የቀጣናው ዳይሬክተር ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከዓለም ባንክ የቀጣናው ዳይሬክተር ዳንኤል ደሉቲዝኪይ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው ላይም የዓለም ባንክ ፕሮጀክቶች በአመርቂ ሁኔታ እየተተገበሩ መሆናቸውን ሚኒስትሯ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የመከላከያ ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የመከላከያ ልዑካን ቡድን በዓለም አቀፍ የመከላከያ አውደ ርዕይ እና ኮንፈረንስ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡
አውደ ርዕዩ እና ኮንፈረንሱ እስከ ፈረንጆቹ የካቲት 21 ቀን 2025…
ከእናትና አባት ዐርበኞች የተማርነው ራስን ሠውቶ ሀገርን ማኖር ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከእናትና አባት ዐርበኞች የተማርነው ራስን ሰውቶ ሀገርን ማኖር እንጂ ሀገርን ሠውቶ ራስን ማኖር አይደለም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት የታሰበውን የየካቲት 12 ሰማዕታት ቀን…