Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከእናትና አባት ዐርበኞች የተማርነው ራስን ሠውቶ ሀገርን ማኖር ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከእናትና አባት ዐርበኞች የተማርነው ራስን ሰውቶ ሀገርን ማኖር እንጂ ሀገርን ሠውቶ ራስን ማኖር አይደለም ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት የታሰበውን የየካቲት 12 ሰማዕታት ቀን…

የካቲት 12 ዘመን ተሻጋሪ ፅናታችንን የምናስብበት ነው- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካቲት 12 ለሀገራችን ያለንን ፍቅር እና ዘመን ተሻጋሪ የሆነ ፅናታችንን የምናሳይት ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የካቲት 12 የመስዋዕታችንን ፋይዳ የምናስብበት…

እንግሊዝ 12 አምቡላንሶችን ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አስረከበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር በሀገሪቱ መንግሥት የተራድኦ ድርጅት የተገዙ 12 አምቡላንሶችን ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አስረክበዋል። አምቡላንሶቹን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፕሬዚዳንት አበራ ቶላ ከእንግሊዝ…

የከተሞችን ልማት ለማፋጠን በትኩረትና በቅንጅት መስራት ይገባል- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑክ በወላይታ ሶዶ ከተማ የድጋፍና ክትትል ሥራ እያከናወነ ይገኛል፡፡ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ከክትትል ሥራው ጋር በተያያዘ ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ…

ኅብረቱ ከስደት ተመላሾችን ለማቋቋም ድጋፌን እቀጥላለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ከስደት ተመላሾችን በዘላቂነት ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የካርቱም ፕሮሰስ አካል የሆነ ከስደት ተመላሾችን በዘላቂነት መልሶ ማቋቋም ላይ ያተኮረ መድረክ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

ከፊታችን ዓርብ ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት መሰጠት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጀመሪያ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከየካቲት 14 እስከ 17 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ክትባቱ የሚሰጠው ድሬዳዋ አሥተዳደርን ጨምሮ በትግራይ፣ ኦሮሚያ፣ ሶማሌ፣ ሐረሪ፣ ሲዳማ፣…

የ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ተገልጋይ ፋይሎች በአዲስ መልክ ተደራጅተው አገልግሎት እየተሰጠ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመረጃ አያያዝ በቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆንና የሚፈለጉ መረጃዎች በቀላሉ እንዲገኙ ለማድረግ የ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ተገልጋይ ፋይሎች በቴክኖሎጂ በመታገዝ በአዲስ መልክ ተደራጅተው አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ…

አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከሩሲያ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ልዑክ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ከተመራ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ በዚሁ ወቅት ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የረጅም ጊዜ የታሪክና የባሕል ግንኙነት እንዳላቸው ያነሱት…

ሆን ተብሎ በሰው አማካኝነት የሚፈጸሙ የእሳት ቃጠሎዎችና የፎረንሲክ ምርመራ አንድምታ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚደርሱ የእሳት ቃጠሎ መንስኤዎችን በፎረንሲክ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ አስታውቋል። በዚህም ባለፉት 6 ወራት በፎረንሲክ ከተጣሩ 103 የእሳት ቃጠሎ መንስኤዎች ውስጥ አሥሩ ሆን ተብሎ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ መካሔድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዐዔ በወልቂጤ ከተማ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር ) የክልሉን መንግሥት የአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች የ2017…