Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የቬትናም እና ሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት በሚያደርጉበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከቬትናም ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ከሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ከምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ንጉዬን ሚንህ ሃንግ ጋር…

ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከሩሲያ ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መንግሥታት መካከል የመጀመሪያው የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ፍኖተ…

የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ራይነር የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ:: ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሯ እና ልዑካቸው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ባደረጉት ጉብኝት፤ የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ፣ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል…

በአንካራ ስምምነት ቴክኒካል ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካካል በተደረሰው የአንካራ ስምምነት ቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ ያኮተረው የመጀመሪያው ዙር ውይይት በቱርክ ተካሂዷል፡፡ ውይይቱ የተካሄደው በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) እና በሶማሊያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

ስፑትኒክ የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው የዜና እና ሬዲዮ ብሮድካስት አገልግሎት ስፑትኒክ ኢንተርናሽናል የአፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ መክፈቱን ይፋ አደረገ። የአዲስ አበባው "ስፑትኒክ አፍሪካ" የኢትዮጵያን ሕዝብና መንግሥት ብሔራዊ ጥቅምና ፍላጎት የሚያስከብር የኤዲቶሪያል…

96 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር 96 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን ወደ ኢትዮጵያ መመለሱን አስታውቋል፡፡ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በመጠቆም እና በማጋለጥ የወገኖቻችን ሕይዎት በጋራ እንታደግ ሲል…

የትራፊክ አደጋን ለመከላከል …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ እና መጠን የትራፊክ አደጋዎች በርካታ ጉዳት ሲያደርሱ ይስተዋላል፡፡ ኢትዮጵያ በቁጥር አነስተኛ ተሽከርካሪዎችን ይዛ ከፍተኛ አደጋ ከሚያስተናግዱ ሀገራት ተርታ እንደምትገኝ የመንገድ ደኅንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት…

አርጀንቲና ከኢትዮጵያ ጋር በትምህርት ዘርፍ የመሥራት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርጀንቲና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር በማሳደግ በትምህርት ዘርፍ በጋራ የመሥራት ፍላጎት እንዳላት አስታውቃለች፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የአርጀንቲና አምባሳደር ኢግናሲዮ ሮካታግሊታ ጋር በትምህርት ዘርፉ…

የንግድ ከባቢ ሁኔታን ማዘመን ለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መሳካት ወሳኝ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተተገበረ ለሚገኘው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም መሳካት የንግድ ከባቢ ሁኔታን ማዘመን ወሳኝ ነው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ሁለተኛው የንግድ ከባቢ ሁኔታ ምቹነት የሪፎርም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የስትሪግ ኮሚቴ አባላት እና…

የሴቶች ብሔራዊ ቡድኑ ካምፓላ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ኡጋንዳ ካምፓላ ገብቷል። ብሔራዊ  ቡድኑ ኢንተቤ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በዩጋንዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተወካዮች እንዲሁም የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በዩጋንዳ አባላት አቀባበል አድርገውለታል፡፡…