Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያና ሶማሊያ ሥምምነታቸውን አስመልክተው እየመከሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ያደረገችውን ስምምነት መሠረት በማድረግ ቀጣይነት ያላቸው ውይይቶች እየተደረጉ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ በሣምንታዊ መግለጫው የአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ፣ ጂኦፖለቲካና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ…
ኢንዶ ገልፍ በኢትዮጵያ በማዳበሪያ ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንዱ ኢንዶ ገልፍ ክሮፕሳይንስ ኩባንያ በኢትዮጵያ በግብርና ኬሚካልና ማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡
በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍሰሃ ሻወል ከሕንዱ የኢንዶገልፍ ክሮፕሳይንስ ኩባንያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሳንጃይ…
በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ የሚገነባው ሙዝዬምና ቤተ-መጻሕፍት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥራ በሆነው የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በአሶሳ ከተማ እየተገነባ ያለው ሙዝዬም እና ቤተ-መጻሕፍት በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር…
የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊነት የሚመደቡበትን ሥርዓት ለማቆም እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡
ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን አንስተዋል፡፡…
በመዲናዋ የመንግስት ይዞታ በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ግል እንዳይዛወር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ቤቶችና መሬት በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ግል ይዞታ እንዳይዛወር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ፍትሕ ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋየ ደጀኔ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመዲናዋ የሚስተዋሉ ብልሹ…
ኢትዮጵያና ሶማሊያ በቀጣናው መረጋጋትን ለማስፈን በጋራ ለመስራት ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን በሶማሊያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አድርጓል።
ቡድኑ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ መሐመድ ጋር ውጤታማ ውይይት ያደረገ ሲሆን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንቱ…
ፓኪስታን የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ አደነቀች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር(ዶ/ር) ከፓኪስታን የፕላን፣ ልማት እና ልዩ ተነሳሽነት ሚኒስትር አህሳን ኢቅባል ጋር ተወያይተዋል፡፡
አምባሳደሩ በኢትዮጵያ ስለተመዘገበው የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ የውጭ ግንኙነትና የማህበራዊ ዘርፎች ዋና…
አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የጎዴ -ቀላፎ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ሂደትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከተለያዩ የክልሉ አመራሮች ጋር በመሆን የጎዴ -ቀላፎ የአስፓልት መንገድ የግንባታ ሂደትን ጎብኝተዋል።
የጎዴ -ቀላፎ የአስፓልት መንገድ ግንባታ 95 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሲሆን ÷…
ሚድሮክ በ26 ቢሊየን ብር ወጪ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የወርቅ ፋብሪካ ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ ኢንቨትመንት ግሩፕ በ26 ቢሊየን ብር ወጪ በቤንሻንጉል ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ የወርቅ ማዕድን ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ።
ሚድሮክ ፋብሪካውን ለመገንባት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በግልገል…
ዕድገትና ብልፅግና ለማሳካት የህብረተሰቡ ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልልን ሁለንተናዊ ዕድገትና ብልፅግና ለማረጋገጥ የተቀመጡ ግቦች እንዲሳኩ የህብረተሰቡ ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለጹ።
በሰላም ሚኒስቴርና በክልሉ መንግስት የጋራ ትብብር ለሁለት…