Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአዋጁ መውጣት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አድገት ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዕቅድ፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት መቋቋም ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አድገት ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ገለጸ።
ቋሚ ኮሚቴው የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው…
ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት የዛሬ ልማትና ብልፅግና ማሳያ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት የዛሬ ልማትና ብልፅግና ማሳያ ነው ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አክሊሉ ታደሰ ገለፁ፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፣ የአንድነት ፓርክ አስተዳደር እና የብሔራዊ ቤተመንግስት…
34 ሚሊየን ሊትር ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለመጪው የገና እና ሌሎች በዓላት ከውጪ የተገዛ 34 ሚሊየን ሊትር የፓልም ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ጀምሯል።
ዘይቱ የመንግስት ልማት ድርጅት በሆኑት በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) እና በንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን…
ከንቲባ አዳነች በቻይና ከተሞች ባደረጉት ጉብኝት ለኮሪደር ልማት ግብዓት የሚሆኑ ልምዶች መቅሰማቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ናንጂን እና በያንጆ ከተሞች ባደረጉት ጉብኝት በመዲናዋ እየተካሄደ ለሚገኘው የኮሪደር ልማት ግብዓት የሚሆኑ ልምዶች መቅሰማቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…
ክልሉ ከቱሪዝም የማገኘውን ጥቅም ለማሳደግ እየሠራሁ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኅብ ሥፍራዎችን በመጠበቅ እና በመንከባከብ ከዘርፉ በይበልጥ ተጠቃሚ ለመሆን በትኩረት እየሠራ መሆኑን የአፋር ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡
ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ 1 ሺህ 548 የውጭ እና 241 ሺህ የሀገር ውስጥ ጎብኝዎች…
በጽኑ ሃሳብ ማተኮር ያለብን በልማት ላይ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጎዴ የመስኖ መሰረተ-ልማት ፕሮጀክትን በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከዓመት በፊት ወደ ጎዴ መጥቼ ነበር፤ ከዚያ ወዲህ እየተካሄደ ያለው ለውጥ…
ድርጅቱ ለገና በዓል 4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት ማዘጋጀቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለገና በዓል ጤናማነቱ የተረጋገጠ የዕርድ አገልግሎት ለመሥጠት ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ።
በዚህ መሰረትም ለበዓሉ የበግ፣ የፍየል እና የበሬ ስጋ ለማኅበረሰቡ በተመጣኝ ዋጋ ለማዳረስ ዝግጅት መደረጉን የድርጅቱ…
ለበዓሉ የግብዓት አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት በቂ ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የምርት አቅርቦት ችግር እንዳይፈጠር በቂ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡
በቢሮው የገበያ መረጃ ጥናትና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር ሰማ ጀማል ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ…
አስተዳደሩ ከጂያንግሱ ግዛት ጋር በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመስራት መግባባት ላይ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጂያንግሱ ግዛት ጋር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፎችን ጨምሮ በትብብር ለመስራት መግባባት ላይ ደረሰ።
ከንቲባዋ ከቻይና ጂያንግሱ ግዛት አስተዳዳሪ ሹ ኩንሊን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን በማህበራ…
በዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከሰተ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከስቷል፡፡
ይህን ተከትሎም በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን በአፋር…