Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ይዞ የመቅረብ ቅድመ ሁኔታ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በሚገኙ ባንኮች የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ (የፋይዳ ቁጥር) ይዞ መቅረብ ዛሬ እንደ መጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል፡፡
ቅድመ ሁኔታው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት ነው ከዛሬ…
ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን በላይ ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በዘርፉ ባለፉት አራት ወራት 479 ሺህ 830 ቶን በላይ የተለያዩ ምርቶችን በመላክ የእቅዱን 132 ነጥብ 37 በመቶ…
በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አገልግሎትን ለማስፋፋት እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ተደራሽ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ እና ጎንደር ከተማ አሥተዳደሮች በብዙኃን ትራንስፖርት ደረጃ የኤሌክትሪክ…
ኮሚሽኑ የወጣቶችን አጀንዳ ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዋይ ቡንቱ ዩዝ ፒስ ቢዩልዲንግ አሊያንስ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከወጣቶች ያሰባሰባቸውን አጀንዳዎች ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አሰስረከበ፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎና እና ኮሚሽነር አምባዬ ኦጋቶ (ዶ/ር)…
በክልሉ 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማካሄድ ታቅዷል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ኤሊያስ ከድር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የተፈጥሮ ሚዛንን ለማስጠበቅ እና የአፈር…
አዋጁ የጤና አገልግሎትና አስተዳደርን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ የጤና አገልግሎትና አስተዳደርን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ…
በ2017 በጀት ዓመት የተጠናከረ ዕድገት እንደሚኖር ይጠበቃል-ብሔራዊ ባንክ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው በጀት ዓመት የተጠናከረ ዕድገት እንደሚኖር ይጠበቃል ሲል ብሔራዊ ባንክ ገለፀ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል፡፡
ስብሰባውን አስመልክቶ ብሄራዊ…
ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በቀድሞው የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በቀድሞው የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ማንሞሃን ሲንግ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡
ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የህንድ ኤምባሲ ተገኝተው ባሰፈሩት የሀዘን መግለጫ በኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ስም…
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ 116ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ 116ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮች እያከበረ ነው።
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል በውድድሩ መክፈቻ ላይ እንደገለጹት የፌዴራል ፖሊስ ስፖርት ክለብ…
የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና አገልግሎትን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ማድረግ ያስችላል ያለውን የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ በአንድ ተቃውሞ፣ በዘጠኝ ድምጸ ተዓቅቦ እና በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡
ምክር ቤቱ በዛሬው እለት 13ኛ…