Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የጎብኝዎችን ቆይታ ለማራዘም …
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም መስህብ ብዝኃነት እና ስብጥር የጎብኝዎች የቆይታ ጊዜ እንዲረዝም የጎላ አስተዋፅኦ እንዳለው በቱሪዝም ሚኒስቴር አማካሪ የሆኑት እና የቱሪዝም ባለሙያው ቴዎድሮስ ደርበው ገልጸዋል።
የጎብኝዎች የቆይታ ጊዜን በተመለከተ ከፋና ዲጂታል ጋር…
በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢ የሚገኙ ህዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢ የሚገኙ ህዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር የሚያስችሉ ተግባራት በመከናወን ላይ መሆናቸውን የክልሎቹ ሰላም ግንባታ እና ፀጥታ ቢሮዎች አስታወቁ።
በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች ባለው የሰላም ሁኔታ…
የሃይማኖት ተቋማት ትብብርና አብሮነት ለሰላም ግንባታ ሂደት ትልቅ ሚና እንዳለው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሃይማኖት ተቋማት ትብብርና አብሮነት ለሰላም ግንባታ ሂደት ትልቅ ሚና አለው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ገለጹ።
ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጋር ትውውቅ ያደረጉት ሚኒስትሩ፤ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና…
እንደ ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ያሉ ታሪካዊ ምልክቶች የሀገርን ዓለም አቀፍ ገፅታ ለማሳደግ ሚናቸው የጎላ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ያሉ ታሪካዊ ምልክቶች የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ገፅታ በማሳደግ ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚጫወቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስገነዘበ፡፡
የታደሰው ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት፣ ባሕላዊ ቅርስን ለኢኮኖሚ እድገት አስትዋጽኦ…
ቱርክ ከኢትጵያ ጋር ያላት ሁለንተናዊ የዲፕሎማሲ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ቱርክ ታሪካዊ ወዳጅነት በሁለንተናዊ የዲፕሎማሲ ትብብር መስኮች ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር በርክ ባራን ገለጹ።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ቱርክ ወዳጅነት…
295 የሚሆኑ አዳዲስ የቴሌኮም ማስፋፊያዎች በገጠር ቀበሌዎች ተደራሽ ተደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቴክኖሎጂ አማራጮችን በመጠቀም ባለፉት ጥቂት ዓመታት 295 የሚሆኑ አዳዲስ የቴሌኮም ማስፋፊያዎችን በገጠር ቀበሌዎች ተደራሽ አድርገናል ሲሉ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ገለጹ፡፡
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮ…
የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በሰራባ ተሐድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል አቀባበል ተደረገላቸው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ አም ሲ) የመንግሥትንና የሕዝብን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በሰራባ ተሐድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ታጣቂዎቹ የክልሉ ሕዝብ በዚህ ግጭት ያተረፈው ሞትና ውድመት መሆኑን በመረዳታቸው የሰላም ጥሪውን መቀበላቸውን ተናግረው፤…
የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ይዞ የመቅረብ ቅድመ ሁኔታ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በሚገኙ ባንኮች የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ (የፋይዳ ቁጥር) ይዞ መቅረብ ዛሬ እንደ መጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል፡፡
ቅድመ ሁኔታው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት ነው ከዛሬ…
ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን በላይ ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በዘርፉ ባለፉት አራት ወራት 479 ሺህ 830 ቶን በላይ የተለያዩ ምርቶችን በመላክ የእቅዱን 132 ነጥብ 37 በመቶ…
በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አገልግሎትን ለማስፋፋት እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ተደራሽ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ እና ጎንደር ከተማ አሥተዳደሮች በብዙኃን ትራንስፖርት ደረጃ የኤሌክትሪክ…