Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባዔ ተሳታፊዎች ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የሚሳተፉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ የሚገኙ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው። አመራሮቹ በጉብኝታቸው በአዲስ አበባ የነዋሪዎችን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ…

ዓለም ባንክ ለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ድጋፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ተግባራዊ ላደረገችው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ የኦፕሬሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተር አና ቢየርድ እና ከዓለም ባንክ የምስራቅ እና…

የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ ማን ናቸው…

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ማምሻውን አዲስ አበባ የገቡት የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ማን ናቸው… በፈረንጆቹ 1987 የተመሠረተውን የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) በዋና ፀሐፊነት…

የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የሩዋንዳ ፓትሪዮቲክ ፍሮንት (አር ፒ ኤፍ) ዋና ፀሐፊ ዌለርስ ጋሳማጌራ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ዋና ፀሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የቱሪዝም ጉዳዮች አማካሪ…

የርዕደ-መሬት ክስተትና አሁናዊ ሁኔታ…

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት በአፋር አዋሽ ፈንታሌና ዱለሳ እና በኦሮሚያ ፈንታሌ ወረዳዎች ላይ የሚታዩትን ጂኦሎጂካል እንቅስቃሴ ከቀይ ባህር በሰሜን እስከ ሞዛምቢክ በደቡብ ባለው የምስራቅ አፍሪካ ስምጥ አካል እንደሆነ ይገለፃል፡፡ ይህ የርዕደ መሬት ሁኔታ…

ምክር ቤቱ ነገ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሹመትን ያፀድቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሹመትን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል። በስብሰባው የአጠቃላይ…

2ኛው ዙር የቁርአን እና አዛን ውድድር ሽልማት የፊታችን እሁድ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቁርአን እና አዛን ውድድር ሽልማት ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለፀ። ውድድሩ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት በዘይድ አብን ሳቢት…

በኪጋሊ የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሩዋንዳ ኪጋሊ የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት 26ኛው ጠቅላላ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በጉባኤው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እየተሳተፉ መሆኑ ተገልጿል። ጉባኤው የኢትዮጵያ…

በመዲናዋ የፓሌቲቭ ኬር አገልግሎት በ22 ጤና ጣቢያዎች እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በሕክምና ማዳን የማይቻሉ ሕመሞችን ስቃይ ለመቀነስ የሚሰጠው አገልግሎት (ፖሌቲቭ ኬር) በ22 ጤና ጣቢያዎች እየተሰጠ መሆኑን የከተማዋ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ ዶ/ር ሙሉጌታ እንዳለ እንደገለጹት÷በሕክምና ማዳን…

የፓርቲው አቅጣጫዎች የድሬዳዋ የንግድ ማዕከልነትን ለማረጋገጥ እያስቻለ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የቀየሳቸው አቅጣጫዎች የድሬዳዋን የኢንዱስትሪ እና የንግድ ማዕከልነት እያረጋገጠ መሆኑን የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ተናገሩ። ከንቲባው ብልፅግና ፓርቲ በመጀመሪያው ጉባዔ…