Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የክልሉን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን በ2 ነጥብ 18 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነባርና አዳዲስ የመጠጥ ውኃ ተቋማት ግንባታን በማከናወን የክልሉን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን በ2 ነጥብ 18 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ግቡን ለማሳካትም በበጀት ዓመቱ…
የድንገተኛና ጽኑ ሕሙማን ሕክምና አገልግሎትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድንገተኛና ጽኑ ሕሙማን ሕክምና አገልግሎትን ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ በኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለድንገተኛና ጽኑ ሕመም ለሚጋለጡ…
ብልጽግና ፓርቲ ሰላምን ለማጽናትና ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ከምንም በላይ ሰላምን ለማጽናትና ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን የፓርቲው አመራሮች ገለጹ።
ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት፣ ሀገራዊ የልማትና የብልጽግና እቅዶች ለማሳካትም የተጀመሩ ሁለንተናዊ ጥረቶች ተጠናክረው…
ኢትዮጵያ ሃይል የማመንጨት አቅሟን ወደ 13 ሺህ ሜጋ ዋት ልታሳድግ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2028 የኤሌክትሪክ ሃይል የማመንጨት አቅሟን ወደ 13 ሺህ ሜጋ ዋት ለማሳደግ ማቀዷን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስታወቁ፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ ታንዛኒያ በተካሄደው የአፍሪካ ታዳሽ ሃይል ጉባዔ የፓናል ውይይት ላይ ተሳትፈዋል፡፡…
ሁሉም ዜጋ ኢትዮጵያን ለዓለም በማስተዋወቅ ለሀገሩ አምባሳደር እንዲሆን ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉም ዜጋ የኢትዮጵያን ዕድገትና ደማቅ እሴቶች ለዓለም በማስተዋወቅ ለሀገሩ አምባሳደር ሊሆን እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ኢትዮጵያ ከጥንትም ለአፍሪካውያንና…
የተከናወኑ የፖሊሲ ለውጦች የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ተደማጭነት ከፍ ማድረጋቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲፕሎማሲው መስክ የተከናወኑ የፖሊሲ ለውጦች የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ተደማጭነት ከፍ ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ተናገሩ።
ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በዲፕሎማሲው መስክ የተከናወኑ ዋና ዋና…
ከለውጡ ወዲህ የተወሰዱ የፖሊሲ ማሻሻያዎች ኢኮኖሚውን ከቀውስ ታድገዋል- አቶ አህመድ ሽዴ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ገቢራዊ የተደረጉ የፖሊሲ ማሻሻያዎች ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ከቀውስ መታደግ ማስቻላቸውን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ተናገሩ።
አቶ አህመድ ሽዴ በኢኮኖሚው መስክ የተከናወኑ የለውጥ ሥራዎችና የተገኙ ስኬቶች…
ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ነኝ አለች
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገልፃለች፡፡
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ/ር) ከጣሊያን የከፍተኛ ትምህርትና ምርምር ሚኒስትር አና ማሪያ በርኒኒ ጋር በኢትዮጵያን ዲጂታል ለውጥ እና…
ፕሬዚዳንት ታዬ ከሮክፌለር ፋውንዴሽን ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሮክፌለር ፋውንዴሽን ፕሬዚዳንት (ዶ/ር) ራጂቭ ሻህ ጋር ተወያዩ።
በውይይቱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በውይይቱ ላይ ተሳትፈዋል።
አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
ትምህርት ሚኒስቴር ከጣሊያን ከፍተኛ ትምህርትና ምርምር ሚኒስቴር ጋራ ለመስራት ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር እና የጣሊያን ከፍተኛ ትምህርትና ምርምር ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የጣልያን ከፍተኛ ትምህርት እና ምርምር ሚኒስትር አና…