Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ደህንነቱ የተጠበቀ ዲጂታል ከባቢን መገንባት ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬት ወሳኝ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደህንነቱ የተጠበቀ ዲጂታል ከባቢን መገንባት እና የሳይበር ስጋቶችን መከላከል ለዲጂታል ኢትዮጵያ ስኬት ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞና ውጥኖች ላይ ያተኮረ…
በሐረሪ ክልል ለ41 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 41 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጥቷል፡፡
የክልሉ የኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ሃላፊ አቶ እስማኤል ዩሱፍ÷ በግማሽ ዓመቱ በከተማ…
በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ2 ሺህ 300 ሊትር በላይ ቤንዚን ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ 2 ሺህ 360 ሊትር በላይ ቤንዚን መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡
የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ሰንጋ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲሆን ወንጀል ፈፃሚ ግለሰቦቹ ከመንግስት…
ከአማራ ክልል ከቀረቡ ማዕድናት ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአማራ ክልል ለውጭ ገበያ ከቀረበ ጥሬና የተዋበ ኦፓል እንዲሁም ለብሔራዊ ባንክ ከቀረበ ወርቅ ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ እንደተገኘ የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባለፉት ሥድስት ወራት 10 ሺህ 739 ነጥብ 695 ኪሎ…
በተስፋ ብርሃን ምገባ ከ36 ሺህ በላይ ዜጎች ተጠቃሚ ሆነዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች የሚቀርበውን የምገባ አገልግሎት ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል።
የከተማ አስተዳደሩ ምገባ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሽታዬ መሃመድ እንዳሉት÷ በአዲስ አበባ ከሚተገበሩ ሰው…
የአየር አምቡላንስ አገልግሎት በኢትዮጵያ ለማስጀመር የሰነድ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአየር አምቡላንስ አገልግሎት በኢትዮጵያ ለማስጀመር የሰነድ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን በጤና ሚኒስቴር የሜዲካል አገልግሎት መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ኢሉባቦር ቡኖ ገለጹ፡፡
ዶክተር ኢሉባቦር ቡኖ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት ፥ አገልግሎቱ…
በአማራ ክልል ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጉዳት የደረሠባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለመገንባት ከ100 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ አሁን በክልሉ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት በርካታ ትምህርት ቤቶች መጎዳታቸውን የቢሮው…
በሲዳማ ክልል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል የዘንድሮ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል።
የተፋሰስ ልማት ስራው የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ቦርቻ ወረዳ አልዳዳ ደላ ቀበሌ ነው የተጀመረው።
የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት…
ከ590 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ወራት 597 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችና ድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣና መግባታቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡
የኮርፖሬሽኑ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና…
የምክር ቤቱ ልዩ ስብሰባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡
ምክር ቤቱ በስብሰባው የግብርና ሚኒስቴርን የ2017 በጀት ዓመት የሥድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እያዳመጠ መሆኑም ተገልጿል፡፡
በስብሰባው…