Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ማርታን በገሀዱ ዓለም አየኋት!

አብያተ ክርስቲያናቱ ታቦታቱ ከመንበራቸው መውጣታቸውን በደወል አውጀዋል ... ሕዝበ ክርስቲያኑም ጥሪውን ተቀብሎ እንደመክሊቱ እንደስጦታው ያጅብ ይዟል። በአረንጓዴ በቢጫ ቀይ በተንቆጠቆጠው ጎዳና በልብሰ ተክህኖ የደመቁ ካህናትና የግማደ መስቀሉን አምሳል ያነገቡ ዲያቆናት ቅዱስ ቃሉን በዜማ…

የጥምቀት ከተራ በዓል አከባበር ልዩ ስሜት እንደፈጠረባቸው የተለያዩ ሃገራት ጎብኝዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት ከተራ በዓል አከባበር ልዩ የአድናቆት ስሜት እንደፈጠረባቸው ክብረ በዓሉን በአዲስ አበባ የተከታተሉ የተለያዩ ሀገራት ጎብኝዎች ገለጹ። ፈረንሳውያኑ ጎብኝዎች ማዲ ሴራውልት፣ ባፕቲስቴ ሜካሪ እና ዮዮ ሜካሪ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ትውፊታዊ እና…

ጎንደር- የጥሯ ሙሽራ

ጎንደር አርጅታለች ደብዝዛለች ብለው ለሚያሟት መልስ የምትሰጥበት ራሷን የምትገልጥበት ወር ነው፡፡ ጥር! የታሪክ ማህደር፣ የቀድሞ ነገስታት መቀመጫ፣ የሰሜኗ እመቤት የምትሞሸርበት ወር ስሟ ነው፡፡ ጥር ሲመጣ ጎንደርን ማንሳት ግድ ይመስላል፡፡ ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ እንዲሉ … ሰዎች ብቻ ሣይሆኑ…

ጋምቤላ የከተራ በዓልን እያከበረች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተራ በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል። በአከባበሩ ላይ ከተለያዩ አድባራት የተወጣጡ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው በመውጣት ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እያመሩ ነው፡፡ በነገው ዕለት ደግሞ የጥምቀት በዓል በተለያዩ…

ጋምቤላ የከተራ በዓልን እያከበረች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተራ በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል። በአከባበሩ ላይ ከተለያዩ አድባራት የተወጣጡ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው በመውጣት ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እያመሩ ነው፡፡ በነገው ዕለት ደግሞ የጥምቀት በዓል በተለያዩ…

ጥምቀትን በጎንደር ለመታደም የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ጎንደር እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚንስትር ሰላማዊት ካሰ ጥምቀት በዓልን ለመታደም ጎንደር ከተማ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር እና የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል…

የከተራ በዓል በሀዋሳ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት ከተራ በዓል በሀዋሳ ከተማ በደመቀ መልኩ እየተከበረ ነው። ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ጉዞ በማድረግ ላይ ሲሆኑ የመስቀለ ኢየሱስ ታቦትም በሀይቁ ላይ በጀልባ ታጅቦ በሀይቁ ዳርቻ ወደሚገኘው ጥምቀተ ባህር በበማቅናት ላይ ይገኛል።…

በግልገል በለስ ከተማ የከተራ በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተራ በዓል በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል። በአከባበሩ ላይ ከተለያዩ አድባራት የተወጣጡ ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው በመውጣት ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እያመሩ ነው፡፡

ርዕሰ መስተዳድሮች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል እና የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ለጥምቀት በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በሀገር…

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አግልግሎት ለከተራ እና ጥምቀት በዓላት ያስተላለፈው የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት፡-

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ጥምቀት ኢትዮጵያ ለዓለም ያበረከተችው የአደባባይ የወል በዓል ነው። በዓሉ ከሃይማኖታዊ በዓልነት ባሻገር የሚታይ ለዓለም በማይዳሰስ ቅርስነት የተበረከተ ሀብታችን ነው፡፡ የበዓሉ መሠረት ሃይማኖታዊ ነው፡፡…