Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሁሉም በአቅሙ አክሲዮን በመግዛት ሃብት የሚያፈራበት ይሆናል – ጥላሁን እስማኤል (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ሁሉም በአቅሙ አክሲዮን በመግዛት ሃብት የሚያፈራበት ይሆናል ሲሉ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ጥላሁን እስማኤል (ዶ/ር) አመለከቱ። ባለፈው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የተከፈተው…

በመዲናዋ 27 የትራፊክ መብራት መጋጠሚያዎች ላይ የሶላር ሃይል መቀበያ መሳሪያ ተተከለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን 27 የትራፊክ መብራት ባሉባቸው ቦታዎች ላይ የሶላር ሃይል መቀበያ መሳሪያ መትከሉን ገለጸ። ቀደም ሲል በኤሌክትሪክ መቆራረጥ ሳቢያ የትራፊክ መብራቶች ያለመስራት ችግር ያጋጥማቸው እንደነበር…

አቶ ደስታ ሌዳሞ የሐዋሳ ኮሪደር ልማት ሥራን ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የሐዋሳ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ ያለበትን ደረጃ ገምግመዋል፡፡ በግምገማው ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ በብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ፣…

ርዕደ መሬት በተከሰተባቸው አካባቢዎች በዕቅድ ላይ የተመሰረተ ሥራ እየተከናወነ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ርዕደ መሬት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የመሠረተ-ልማት፣ የጊዜያዊ መጠለያ፣ የሰብአዊ ድጋፍ፣ የሳይንሳዊ ትንተና እና ትንበያ ቡድኖችን በማደራጀት በዕቅድ ላይ የተመሰረተ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡…

የኢራን ፓርላማ ልዑክ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ መሐመድ ባቀር ቃሊባፍ(ዶ/ር) የተመራው የልዑካን ቡድን አባላት አዲስ አበባ ገብተዋል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን አያኖ ለልዑካን ቡድኑ በቦሌ ዓለም አቀፍ…

የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሕንፃ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለ 13 ወለል ያለውን የልደታ ክፍለከተማ አስተዳደር ሕንፃ ግንባታ መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ግንባታው ዘመኑን የሚመጥን የስራ አካባቢ ለመፍጠር በተለያዩ…

በማይናማር በችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመታደግ መንግስት ጥረቱን ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገወጥ ደላሎች ተታለው ወደ ማይናማር፣ታይላንድ ድንበር አዋሳኝ አካባቢዎች ወደሚገኙ ህገ ወጥ ካምፓች ተወስደው የሚገኙ ዜጎችን ለማስመለስ መንግስት የሚያደርገውን ጥረት መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሚኒስቴሩ ቃል…

ለ3 ሺህ ሰዎች የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እስካሁን ለ3 ሺህ ሰዎች የዓይን ብሌን ንቅለ ተከላ መደረጉን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረህዋስ ባንክ አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ከኦሮሚያ ጤና ቢሮ፣ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ እና ከተለያዩ ተቋማት ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። የውይይቱ…

በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ከኢትዮጵያዊነት እሴት ያፈነገጡ ምስሎችን ለመከላከል እየተሰራ ነው ተባለ   

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ከኢትዮጵያዊነት እሴት ያፈነገጡ ምስሎችን ለመከላከል የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) አስታወቀ። ከባህልና እሴት ያፈነገጡ ተንቀሳቃሽ ምስሎች እና ፎቶዎች በቲክቶክ፣…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሳዑዲ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ፋሃድ ኦባይዳላህ አልሁማይዳኒ አልሞታይሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የኢትዮጵያ እና የሳዑዲ አረቢያን የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ግንኙነቶችን…