Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዳያስፖራው በሀገሩ እየተመዘገበ ላለው እድገት ሚናውን ሊወጣ ተዘጋጅቷል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳያስፖራው በሀገሩ እየተመዘገበ ላለው እድገትና ልማት የበኩሉን ሚና እንዲጫወት በልዩ ሁኔታ መዘጋጀቱን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ በኒውዮርክ እና አካባቢው ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእንኳን…
ፓርቲው የገባውን ቃል በተግባር በመፈፀም ቃሉን ባህል አድርጎ እየሰራ ነው – አቶ ጌቱ ወዬሳ
አዲስ አበባ፣ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ በመጀመሪያው ጉባኤ የገባውን ቃል በተግባር በመፈፀም ቃሉን ባህል አድርጎ እየሰራ እንደሚገኝ የፓርቲው የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ።
በሐረሪ ክልል ከከፍተኛ አመራሮች ጀምሮ እስከ ወረዳ መሰረታዊ ድርጅት…
ጋምቤላ ክልል በ6 ወራት ከ27 ኩንታል በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ27 ኩንታል በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ መቅረቡን የክልሉ ማዕድን ሃብት ልማት አስታወቀ።
የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት ኃላፊ አቶ ኡጁሉ ጊሎ ÷ መንግስት ከወሰዳቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች መካከል የወርቅ ማዕድን…
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውይይት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚደረግ የንቅናቄ ውይይት ተጀምሯል፡፡
ውይይቱ የሚካሄደው “ብሔራዊ ጥቅሞቻችን እና ቀጣናዊ ትስስር ለሚዛናዊ የሕዝቦች ተጠቃሚነት’’ በሚል መሪ ሃሳብ ነው፡፡
ዓላማው የኢትዮጵያን ቀጣናዊ ትስስር…
ኃብትን መጠበቅና ማልማት ልዩ ትኩረት የምንሰጠው ብርቱ ጉዳያችን ነው- አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ ኃብትን መጠበቅና ማልማት ልዩ ትኩረት የምንሰጠው ለህዝባችንም ቃል የገባነው ብርቱ ጉዳያችን ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ያሉን ፀጋዎችና ኃብቶች…
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከ65 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በመስኖ የማልማት አቅም ተገነባ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመደበኛ እርሻ በተጨማሪ በዓመት ከ65 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በመስኖ የማልማት አቅም መገንባቱን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ገለፁ።
አቶ ማስረሻ በላቸው እንዳሉት ፥ ባለፉት ሦስት ዓመታት በግብርናው…
የምንሰራው ስራ የሀገራችንን ዘላቂ ልማትና ሰላም የሚያረጋግጥ ነው – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምንሰራው ስራ የኢትዮጵያን ዘላቂ ልማትና ሰላም የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
"ከቃል እስከ ባህል!" በሚል መሪ ሃሳብ በመዲናዋ ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ…
ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ከ25 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ ባለ 200 ብር የገንዘብ ኖቶችን ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሶሰት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል ክስ መመስረቱን የልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በክፍለ ከተማው ወረዳ 8 ተክለኃይማኖት ተብሎ…
ከደረሱ አደጋዎች 7 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የሚገመት ንብረት ማዳን ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከደረሱ አደጋዎች 7 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የሚገመት ንብረት ማዳን መቻሉን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
በተጠቀሰው ጊዜ በአዲስ አበባና አካባቢው 244 አደጋዎች ያጋጠሙ ሲሆን÷ ከእነዚህም…
ከአሰራር ውጪ የ16 ሰራተኞች ቅጥር እንዲፈጸም ያደረገው በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት በጥቅም በመመሳጠር ከአሰራር ውጪ የ16 ሰራተኞች ቅጥር እንዲፈጸም ያደረገው ተከሳሽ በ14 ዓመት እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ ወሰነ።
የዞኑ ዐቃቤ ሕግ ፈይሳ ዱደማ…