Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአየር ኃይል የምስረታ በዓል አከባበር ማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር የማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ የሠራዊቱ አመራሮች እና የተለያዩ ሀገራት የመከላከያ አታሼዎች በመርሐ-ግብሩ ላይ…

39ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ "ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሃሳብ በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ውይይቱ በ19ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በመድረኩ…

ኢትዮጵያ በ2030 በኤችአይቪ/ኤድስን በመከላከል ላይ ያስቀመጠችው ግብ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ2027 በኤች አይቪ አዲስ የመያዝ እና የሞት ምጣኔን ወደ 1/10000 ሰዎች ዝቅ በማድረግ የኤችአይቪ/ኤድስ ሥርጭትን የመቆጣጠር እና በ2030 ደግሞ ዜሮ የማድረስ ግብ አስቀምጣለች። የጥናት ውጤቶች እንደሚያመላክቱት በፈረንጆቹ 2023…

ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች ያሉ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን የሚደግፍ ፕሮጀክትን ወደ ሥራ ለማስገባት ያለመ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች በግብርናው ዘርፍ የሚሠሩ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን የሚደግፍ ፕሮጀክት በፍጥነት ወደ ሥራ በሚገባበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የአፍሪካ ልማት ባንክ ልዩ ልዑክ የሆኑትን ቲሞቲ ዊልያምስ(ዶ/ር)ን ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)  በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "ዛሬ ጠዋት የአፍሪካ ልማት ባንክ ልዩ ልዑክ የሆኑትን ዶክተር ቲሞቲ ዊልያምስን በምግብ እና ግብርና አቅርቦት ጥምረት አፈፃፀም ጥረቶች ላይ ለመወያየት ተቀብያለሁ" ብለዋል፡፡

ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ561 ቶን በላይ ዓሣ ማምረት ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓሣ ምርት የተሠማሩ 22 ማኅበራት ካለፈው ሐምሌ ወር ጀምሮ 561 ነጥብ 5 ቶን የዓሣ ምርት ለአካባቢው እና ማዕከላዊ ገበያ አቀረቡ፡፡ ግድቡ ከኃይል ማመንጨት ባለፈ ለወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የቤኒሻንጉል…

የእስያ መሠረተ-ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ በኢነርጂ ዘርፍ የሚከናወኑ ተግባራትን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኃይል አቅርቦት እና ሥርጭት ላይ የምታከናውነውን ዘርፈ-ብዙ ተግባር እንደሚደግፍ የእስያ መሠረተ-ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ አስታወቀ፡፡ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የባንኩ ፕሬዚዳንት እና የቦርዱ ሊቀ-መንበር…

የሰላም ጥሪ ከተቀበሉ የሸኔ አመራርና አባላትጋር መግባባት እየተፈጠረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ጥሪ ከተቀበሉ የሸኔ አመራርና አባላት ጋር እየተደረገ ባለው ውይይት በመሰረታዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እየተፈጠረ መሆኑን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አስታውቋል። የክልሉ መንግስት ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ለኦሮሞ ሕዝብ የወደፊት እጣ ፈንታ ሲባል…

በኢትዮጵያና እስያ መሠረተ ልማት ባንክ መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና እስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር በሚያስችሉ የጋራ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ…

የአየር ኃይሉ 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓል "የተከበረች ሀገር የማይበገር አየር ኃይል" በሚል መሪ ሀሳብ ነገ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል። የበዓሉ አካል የሆነ የዋዜማ ዝግጅት ቢሾፍቱ በሚገኘው የአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ እየተካሄደ…