Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የጥራት መንደር የኢትዮጵያን ተወዳዳሪነት በጉልህ የሚያሳድግ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የጥራት መንደር የኢትዮጵያን ተወዳዳሪነት በጉልህ የሚያሳድግ መሆኑን መንደሩን የጎበኙ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ገለጹ።
የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት የምስረታ በአል "የሀሳብ ልእልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል…
በአየር ኃይሉ የተሰራው “ዛሬን ለነገ ሲሰራ” ፊልም ተመርቆ ለእይታ በቃ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ አየር ኃይል የተሰራው "ዛሬን ለነገ ሲሰራ" ፊልም ተመርቆ በአየር ኃይሉ ሲኒማ አዳራሽ ለእይታ በቅቷል፡፡
በፊልሙ የምረቃ ስነ -ስርዓት የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳና ሌሎችም ተገኝተዋል፡፡
በስነ -ስርዓቱ…
ህጻን ልጅን በመጥለፍ 10 ሚሊየን ብር በመጠየቅ የተከሰሱ በጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጻን ልጅን በመጥለፍ ከወላጆቹን 10 ሚሊየን ብር እንዲከፈላቸው ሲጠይቁ በፀጥታ አካላት ክትትል የተያዙት ግለሰቦች በጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ውሳኔ ሰጠ።
የፍትህ ሚኒስቴር…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ”ጸሐይ 2” የተሰኘች አውሮፕላን ለበረራ ብቁ ማድረጉን አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጸጥታና ደህንነት ተቋማት ያከናወነው የሪፎርም ስራ ኢትዮጵያን የሚመጥን እና ዘመን ተሻጋሪ ተቋማትን ለመገንባት ጠንካራ መሰረት የጣለ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የኬንያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም የመከላከያ ተቋማትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ቻርለስ ካሃሪሪ የመከላከያ ሰራዊት ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም የመከላከያ ዩኒቨርሲቲን፣ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪን ፣ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪን እና የኢፌዴሪ አየር ኃይልን…
በኢትዮጵያና ኩዌት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ስምምነት ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሰኢድ ሙሁመድ (ዶ/ር) ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንጽላ የአፍሪካና ዓለም አቀፍ ሕግ ጉዳዮች ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ኩዌት መካከል የተፈረመውን የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት…
በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው እየሰሩ ያሉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር 5 ሺህ 200 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው እየሰሩ ያሉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር 5 ሺህ 200 መድረሱን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ገለጸ።
ከህዳር 27 እስከ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበረውን 4ኛውን የሲቪል ማህበረሰብ…
የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባህርዳር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የአማራ ክልል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ…
በኦሮሚያ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ያለውን የወባ በሽታ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ሃላፊ ነፃነት ወርቅነህ (ፕ/ር) ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የወባ…
የገንዘብ ሚኒስቴር እና የእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደረሱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር እና የእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡
የገንዘብ ማኒስትሩ አህመድ ሺዴ ከባንኩ ፕሬዚዳንት ጂን ሊኩውን ጋር ባደረጉት ውይይት፤ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው የትብብር መስኮች ላይ…