Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ባለፉት 2 ሳምንታት ከደረሱት ሰብሎች 53 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት ከደረሱት ሰብሎች 53 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰብስቦ ወደ ጎተራ መግባቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ኢሳያስ ለማ እንዳሉት÷ በዘንድሮ የመኸር ወቅት 607 ሚሊየን…
ኢትዮጵያ እና የአይ ኤም ኤፍ ባለሙያዎች በተራዘመ የብድር አቅርቦት ሁለተኛ ግምገማ ላይ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የተራዘመ የብድር አቅርቦት ማዕቀፍ (ኤክስቴንድድ ክሬዲት ፋሲሊቲ) ሁለተኛ ግምገማ ላይ በባለሙያዎች ደረጃ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
የአይ ኤም ኤፍ የስራ አስፈጻሚ ቦርድ ግምገማ…
የአሸባሪው ሸኔ ቡድን በምሥራቅ ሐረርጌ የጦር አዛዥን ጨምሮ 7 ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ሸኔ ቡድን በምሥራቅ ሐረርጌ የጦር አዛዥ ፉዓድ ሀሰን ኢብራሂምን ጨምሮ ሰባት ተከሳሾች ከ3 እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እና በገንዘብ ተቀጡ።
የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬዳዋ ምድብ 4ኛ ወንጀል…
66 መደበኛ ያልሆኑ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 66 መደበኛ ያልሆኑ ስደተኞች በሁለት ዙር በረራ ወደ ሀገራቸው እንደሚመለሱ መደረጉን በጅቡቲ የኢትዮያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡
ስደተኞቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የተደረገው ኤምባሲው ጅቡቲ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር…
ከጥቅምት ወር ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ በአዲሱ ጭማሬ እንዲከፈል ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኛ የደመወዝ ጭማሪ ሕግን በተከተለ አግባብ ተግባራዊ እንዲደረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡
መስተዳድር ምክር ቤቱ በበይነ መረብ ባካሄደው 18ኛ መደበኛ ስብሰባ…
የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር እና ብሔራዊ ባንክ በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ሥነ-ምኅዳሩን አካታችና ምቹ ለማድረግ በቅንጅት መስራት በሚያስችሉ ጉዳች ላይ ከብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምኅረቱ ጋር መምከራቸውን የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡
ሚኒስትሯ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…
ኢትዮጵያ ስደተኞች ደህንነታቸው እንዲጠበቅ በርካታ ስራዎችን እያከናወነች መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ስደተኞች ደህንነታቸው እንዲጠበቅ እና በመደበኛ መንገድ እንዲንቀሳቀሱ በርካታ ስራዎችን እየሰራች መሆኗን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይ አምባሳደር ጸጋአብ ክበበው ገለጹ፡፡
ኢትዮጵያ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው…
ሕግን በማያከብሩ የነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ጠንካራ ርምጃ ይወሰዳል – ሚኒስቴሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቀመጠውን ሕግና ሥርዓት አክብርው በማይሰሩ የነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ጠንከር ያለ ርምጃ እንደሚወሰድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡
የነዳጅ ምርቶች አቅርቦት፣ ስርጭት እና ግብይት ላይ በሚስተዋሉ ክፍተቶች ዙሪያ…
ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል አተም ማሮል ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል አተም ማሮል ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሁለቱ ወገኖች በውይይቱ ወቅት በሁለቱ ተቋማት መካከል በፈረንጆቹ መጋቢት 2021 የተፈረመውን…
በአማራ ክልል አስተማማኝ ሰላምንና ልማትን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ ነው- አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አስተማማኝ ሰላምንና ልማትን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።
በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ አካላትም ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመጡ ጥሪ አቅርበዋል።
በምስራቅ…