Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያና የጀርመን ግንኙነትን ወደ ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማሸጋገር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የጀርመን ግንኙነትን ወደ ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማሸጋገር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የጀርመን ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ወልፍጋንግ ዶልድን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው…

ከ263 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የሕክምና መሳሪያዎች ተሰራጭተዋል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ263 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የሕክምና መሳሪያዎች መሰራጨታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ 6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡…

ከመንደር አጀንዳ ተላቅቀን በዓለም መድረክ የሚገባንን የመሪነት ሚና መጫወት አለብን – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመንደር አጀንዳ ተላቅቀን በዓለም መድረክ የሚገባንን የመሪነት ሚና መጫወት አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። “የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና…

የህብረቱን ከቀረጥ ነጻ የገበያ እድል በአግባቡ መጠቀም የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሰጠውን ከቀረጥ ነፃ የገበያ እድል በአግባቡ መጠቀም የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ መድረኩ በአውሮፓ ህብረት የአካባቢን ዘላቂ ጠቀሜታ እውን ለማድረግ እየተተገበሩ ያሉ የሕግ ማዕቀፎች ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ አልባሳት…

የአቴከር ሕዝቦች የባህል ፌስቲቫል በኡጋንዳ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ሀገራትን በባህል የሚያስተሳስረው የአቴከር ሕዝቦች የባህል ፌስቲቫል በኡጋንዳ በድምቀት ተከፍቷል። "የጋራ ቅርሶችን በማክበር፣ ወደ ሰላም፣ ብልጽግና እና የባህል ህዳሴ ጎዳና ማምራት" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ባለው ፌስቲቫል…

ኢትዮጵያና ጣልያን በሴቶችና ሕጻናት ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በጣልያን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴዔታ ጆርጂዮ ሲሊ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ጣልያንና ኢትዮጵያ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ግንኙነት…

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በባሕርዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ በባሕርዳር የገቡ ከፍተኛ አመራሮች የከተማዋን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር  አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ የብልጽግና…

በሲዳማ ክልል በአራት ወራት ውስጥ ከ2 ሺህ 400 በላይ ቤቶች መሰራታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በአራት ወራት ውስጥ ከ2 ሺህ 400 በላይ ቤቶች ለአቅመ ደካሞች መሰራታቸው ተገለፀ፡፡ የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መዝጊያና የ2017 የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት…

አገልግሎቱ የኦዲት ግኝቶችን በማስተካከልና አሰራሩን በማሻሻል ሪፖርት እንዲያቀርብ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የፋይናንስና ሌሎች የአሠራር ጉድለቶቹን እንዲያርምና የሕዝብ ቅሬታና እሮሮ የሚቀርብባቸው አሠራሮቹን እንዲያሻሽል ተጠየቀ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር በ2015/16 ኦዲት ዓመት በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ2015…

የብልጽግና ፓርቲ የፎቶ አውደ ርዕይ በሳይንስ ሙዝዬም ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ የፎቶ አውደ ርዕይ በሳይንስ ሙዝዬም ተከፍቷል፡፡ በስነስርዓቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ተመስገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…