Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢግልድ 2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው ምርቶችን ለገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ባለፉት አምስት ወራት 2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው ምርቶችን ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ፥የኢግልድ ዋና አላማ በገበያ…

የድህረ-ማላቦ ሲኤኤዲፒ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድህረ-ማላቦ አጠቃላይ የአፍሪካ ግብርና ልማት ፕሮግራም (ሲኤኤዲፒ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በኡጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው ''ለዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት እና የጋራ ብልጽግና ሁሉን አቀፍ የግብርና ሥርዓት ሽግግርን ማራመድ''…

በትግራይ ክልል ወደ ልማት ባልገቡ ባለሃብቶች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በተለያዩ የግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ለመሰማራት መሬት ወስደው ወደ ልማት ያልገቡ 24 ባለሃብቶች ላይ ርምጃ ተወሰደ፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የመሬትና ማዕድን ቢሮ  ሃላፊ አቶ ካልአዩ ገብረህይወት እንዳሉት÷ ርምጃው…

አመራሩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ሊሰራ ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አመራሩ ህዝቡ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ሊሰራ ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አሻድሊ ሀሰን አሳሰቡ፡፡ በክልሉ ላለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የከፍተኛ አመራሮች ወቅታዊ የውይይት መድረክ…

አቶ አረጋ ከበደ በቃሉ ወረዳ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶችን እየመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ከ143 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት እየተመረቁ ነው። ከፕሮጀክቶች መካከልም የመስኖ አውታር፣ የድልድይና የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ማዕከላት…

በባቱ ከተማ የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ባቱ ከተማ የጥምቀት በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ በከተማዋ የጥምቀት በዓልን በደምበል ደሴቶች በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉ ነው የተመላከተው፡፡…

የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ሥርዓት አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ጉባዔ የነዳጅ ውጤቶችን ግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የተዘጋጀ አዋጅን በሁለት ተቃውሞ፣ በአንድ ድምፀተአቅቦና በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡ የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ…

በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ የሚገነባው ጋምቤላ ቤተ-መጻሕፍት ….

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በሚገኝ ገቢ በጋምቤላ የሕዝብ ቤተ-መጻሕፍት ሊገነባ ነው፡፡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ልዩ አማካሪ ብርሃኑ ደጀኔ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከመጽሐፉ ሽያጭ በሚገኝ ገቢ…

በአየር ሀይል አካዳሚ የሰለጠኑ የ8ኛ ዙር የአየር መንገድ ሰልጣኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ኢ) በአየር ሀይል አካዳሚ ወታደር ማሰልጠኛ ት/ቤት የሰለጠኑ የ8ኛ ዙር የአየር መንገድ ሰልጣኞች ተመረቁ። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢፌዲሪ አየር ኃይል ም/አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ነገራ ለሊሳ÷ ሀገር ታላቅ ህዝብን በሚመጥን መልኩ እየተገነባች ነው ብለዋል።…

የገና በዓል የላሊበላ ከተማ ቱሪዝም እንቅስቃሴ ላይ መነቃቃት መፍጠሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ የገና በዓል ባለፉት ዓመታት ተቀዛቅዞ የነበረውን የቱሪዝም ሴክተር በማነቃቃት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ በዓሉ ካለፈው ዓመት የበለጠ እንግዳ የተገኘበት፤ በታቀደው መሠረትም በስኬት የተጠናቀቀ…