Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለኢትዮጵያ ብልጽግና እንሠራለን – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገልግሎት አሰጣጥና የአሠራር ችግሮችን በዘላቂነት በመቅረፍ ለኢትዮጵያ ብልጽግና ተግተን እንሠራለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች “ከቃል እስከ ባሕል” በሚል መሪ ሐሳብ ለሦስት ቀናት…

የኤሌክትሪክ ብክነትን ለመቀነስ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ ኃይል ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችሉ ተግባራት እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኃይል ብክነት የሚከሰተው ቴክኒካዊ እና ቴክኒካዊ ባልሆኑ ምክንያቶች መሆኑን በብሔራዊ ኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል የኢነርጂ…

ለገና ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ እንግዶች ይጠበቃሉ- የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገና (ልደት) በዓልን ለማክበር ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ እንግዶች እንደሚመጡ ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት ማድረጉን የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ የአሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ወንድምነው ወዳጅ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ስምንት…

በክልሉ የተመዘገቡ ስኬቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ይሰራል-አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 5 ዓመታት በክልሉ በሁሉም ዘርፎች የተመዘገቡ ስኬቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሃሳብ በክልሉ ባለፉት አምስት…

ከባይደን ሜዳሊያ የተበረከተለት  የኢትዮጵያ ባለውለታ ቦብ ጊልዶፍ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን "አሜሪካን የተሻለች ላደረጉ" ሰዎች ፕሬዚዳንታዊ የዜጎች ሜዳሊያ ሸልመዋል። ለሲቪል ዜጎች የሚሰጠውን ሁለተኛውን ከፍተኛ የሲቪል ሜዳሊያ ከተሸለሙት 19 ተጽዕኖ ፈጣሪዎች መካከል ደግሞ ታዋቂው…

በባህር ዳር ከተማ በደረሰ የትራክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 16 ጉዶ ባህር አካባቢ ትናንት ማምሻውን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ አደጋው በአካባቢው ትናንት 11፡30 የህዝብ ማመላለሻ መኪና መስመር በመሳት በተቃራኒ አቅጣጫ…

የባሌ ሮቤ ዋቆ ጉቱ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በባሌ ሮቤ ያስገነባውን የዋቆ ጉቱ አውሮፕላን ማረፊያ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናልን አስመረቀ። በምረቃ መርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ…

ከተረጂነት ወደ አምራችነት የተሸጋገሩ ከ31ሺህ በላይ የከተማዋ ነዋሪዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምግብ ዋስትና ሴፍቲኔት ፕሮግራም የስራ እድል አግኝተው ሲሰሩ የነበሩ ከተረጂነት ወደ አምራችነት የተሸጋገሩ 31ሺህ 2 የከተማዋ ነዋሪዎች ተመርቀዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ከከንቲባ አዳነች አቤቤ በተጨማሪ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…

ከመሬት መንቀጥቀጥ ጋር ተያይዞ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች…

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ከመሬት መንቀጥቀጥ ጋር ተያይዞ ከክስተቱ በፊት፣በክስተቱ ጊዜና ከክስተቱ በኃላ ሊወሰዱ የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ ኮሚሽኑ በየትኛውም ወቅት የመሬት ንዝረት ወይም መንቀጥቀጥ በሚከሰትበት…

ኮምቦልቻ ከተማ የ22 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ለኮምቦልቻ ከተማ 22 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እና የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ለኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር አስረክበዋል።…