Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በጽኑ ሃሳብ ማተኮር ያለብን በልማት ላይ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጎዴ የመስኖ መሰረተ-ልማት ፕሮጀክትን በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከዓመት በፊት ወደ ጎዴ መጥቼ ነበር፤ ከዚያ ወዲህ እየተካሄደ ያለው ለውጥ…

ድርጅቱ ለገና በዓል 4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት ማዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለገና በዓል ጤናማነቱ የተረጋገጠ የዕርድ አገልግሎት ለመሥጠት ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። በዚህ መሰረትም ለበዓሉ የበግ፣ የፍየል እና የበሬ ስጋ ለማኅበረሰቡ በተመጣኝ ዋጋ ለማዳረስ ዝግጅት መደረጉን የድርጅቱ…

ለበዓሉ የግብዓት አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት በቂ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የምርት አቅርቦት ችግር እንዳይፈጠር በቂ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የገበያ መረጃ ጥናትና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር ሰማ ጀማል ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ…

አስተዳደሩ ከጂያንግሱ ግዛት ጋር በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመስራት መግባባት ላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጂያንግሱ ግዛት ጋር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፎችን ጨምሮ በትብብር ለመስራት መግባባት ላይ ደረሰ። ከንቲባዋ ከቻይና ጂያንግሱ ግዛት አስተዳዳሪ ሹ ኩንሊን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን በማህበራ…

በዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከስቷል፡፡ ይህን ተከትሎም በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን በአፋር…

ኢትዮጵያና ሶማሊያ ሥምምነታቸውን አስመልክተው እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ያደረገችውን ስምምነት መሠረት በማድረግ ቀጣይነት ያላቸው ውይይቶች እየተደረጉ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በሣምንታዊ መግለጫው የአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ፣ ጂኦፖለቲካና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ…

ኢንዶ ገልፍ በኢትዮጵያ በማዳበሪያ ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንዱ ኢንዶ ገልፍ ክሮፕሳይንስ ኩባንያ በኢትዮጵያ በግብርና ኬሚካልና ማዳበሪያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍሰሃ ሻወል ከሕንዱ የኢንዶገልፍ ክሮፕሳይንስ ኩባንያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሳንጃይ…

በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ የሚገነባው ሙዝዬምና ቤተ-መጻሕፍት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥራ በሆነው የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በአሶሳ ከተማ እየተገነባ ያለው ሙዝዬም እና ቤተ-መጻሕፍት በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር…

የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊነት የሚመደቡበትን ሥርዓት ለማቆም እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን አንስተዋል፡፡…

በመዲናዋ የመንግስት ይዞታ በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ግል እንዳይዛወር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ቤቶችና መሬት በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ግል ይዞታ እንዳይዛወር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ፍትሕ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ተስፋየ ደጀኔ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመዲናዋ የሚስተዋሉ ብልሹ…