Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ በሬክተር ስኬል የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ከታች የተዘረዘሩትን ጥንቃቄዎች መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት በማኅበራዊ…

ኮሚሽኑ በውጭ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጠቃሚ ግብዓቶችን ማሰባሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር ባደረገው ምክክር ጠቃሚ ግብአቶችን ማሰባሰብ መቻሉ ተገለጸ። ኮሚሽኑ እያከናወናቸው ባሉ እና በቀጣይ ሊያከናውናቸው ባቀዳቸው ጉዳዮች ላይ ከኢፌዴሪ ሚሲዮኖች ጋር ውይይት…

ፋና ሀገርና ህዝብን የሚጠቅሙ ስራዎች መስራት አለበት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ወቅቱ የሚፈልገውን አቅምና ብቃት ተላብሶ ሀገር እና ህዝብን የሚጠቅሙ ስራዎች መስራት እንዳለበት አስገንዝበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንን…

የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም በማስፈን የሕዝቡን የልማት ተጠቃሚነት የሚያረጋገጡ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲን መርሆዎችና እሴቶች አጠናክሮ ለማስቀጠል "ከቃል እስከ ባህል” በሚል…

በዲጂታል የገንዘብ ዝውውር ሲፈጽሙ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለይም በበዓል ሰሞን በዲጂታል ከፍተኛ የግብይት እንቅስቃሴ እንደሚኖር ይታወቃል፡፡ በዓሉን በማስታከክም ከሕጋዊ ተቋማት የተላኩ የሚመስሉ “በዓሉን በማስመልከት ስጦታ አሸንፈዋል”፣ “ለሽልማት ተመርጠዋል” እና ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ሐሰተኛ…

የአዋጁ መውጣት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አድገት ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዕቅድ፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት መቋቋም ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አድገት ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ገለጸ። ቋሚ ኮሚቴው የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው…

 ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት የዛሬ ልማትና ብልፅግና ማሳያ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት የዛሬ ልማትና ብልፅግና ማሳያ ነው ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አክሊሉ ታደሰ ገለፁ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፣ የአንድነት ፓርክ አስተዳደር እና የብሔራዊ ቤተመንግስት…

34 ሚሊየን ሊትር ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለመጪው የገና እና ሌሎች በዓላት ከውጪ የተገዛ 34 ሚሊየን ሊትር የፓልም ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ጀምሯል። ዘይቱ የመንግስት ልማት ድርጅት በሆኑት በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) እና በንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን…

ከንቲባ አዳነች በቻይና ከተሞች ባደረጉት ጉብኝት ለኮሪደር ልማት ግብዓት የሚሆኑ ልምዶች መቅሰማቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ናንጂን እና በያንጆ ከተሞች ባደረጉት ጉብኝት በመዲናዋ እየተካሄደ ለሚገኘው የኮሪደር ልማት ግብዓት የሚሆኑ ልምዶች መቅሰማቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ክልሉ ከቱሪዝም የማገኘውን ጥቅም ለማሳደግ እየሠራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኅብ ሥፍራዎችን በመጠበቅ እና በመንከባከብ ከዘርፉ በይበልጥ ተጠቃሚ ለመሆን በትኩረት እየሠራ መሆኑን የአፋር ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ 1 ሺህ 548 የውጭ እና 241 ሺህ የሀገር ውስጥ ጎብኝዎች…