Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመሬት መንቀጥቀጡ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደረሰባቸው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋቢ ረሱ ዞን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደርሶባቸው ነዋሪዎች ሌላ አማራጭ እንዲፈልጉ አስገድዷል፡፡
በአዋሽ 7 ከተማ አሥተዳደር፣ በአዋሽ ፈንታሌ እና አሚባራ ወረዳዎች በሚገኙ የተወሰኑ…
የቤተ-መንግሥት ሙዚየም ለጉብኝት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤተ-መንግሥት ሙዚየም ለሕዝብ ጉብኝት ክፍት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የታላቁ ቤተ-መንግሥት እድሳት የታሪክ እና የባሕል ቅርሳችንን ጠብቆ ለማቆየት የምናደርገው ጥረት ከፍ ያለ ርምጃ ነው ሲል ጽሕፈት ቤቱ በማኅበራዊ…
ሚኒስትሩ በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኙ፡፡
በጉብኝታቸውም የሚሲዮኑን የሥራ ሂደት መመልከታቸውን የኤምባሲው መረጃ አመላክቷል፡፡
ከጉብኝታቸው በኋላም የሚሲዮኑ የቅንጅት ሥራዎች ላይ ውጤታማ…
በመዲናዋ ከነገ ጀምሮ የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ይሰጣል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት በዘመቻ መልክ እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ።
ክትባቱ የሚሰጠው ዕድሜአቸው ከ9 እስከ 14 ዓመት ለሆኑ ከ177 ሺህ 900 በላይ ሴቶች…
ገና በላሊበላ እንደወትሮው ሁሉ በድምቀት ይከበራል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገና በዓልን እንደወትሮው ሁሉ በላሊበላ ከተማ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው የቱሪዝም ልማት ዳይሬክተር መልካሙ አዳም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የዝግጅት ሥራዎችን የሚከውን…
ከትጋት ውጭ የሚበለጽግ ሀገር የለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከትጋት ውጭ የሚበለጽግ ሀገር የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷አሁን ላይ የሥራ ባህላችን እየተለወጠ መጥቷል ብለዋል፡፡
በምሽት የተመለከቱት የሻይ…
በሐረሪ ክልል ከደረጃ በታች የሆኑ 6 የግል ኮሌጆች ተዘጉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ከደረጃ በታች የሆኑ ስድስት የግል ኮሌጆች መዘጋታቸውን የክልሉ ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኤጀንሲው ኃላፊ ወ/ሮ ነቢላ ማህዲ ÷ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ በተደረገ ክትትል እና ግምገማ ከደረጃ በታች ሆነው…
የጤና ሚኒስቴርና ኢትዮ ቴሌኮም የጤና ዘርፉን በዲጂታል ለማዘመን ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና ኢትዮ ቴሌኮም የጤና ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን ተስማምተዋል።
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ሁለቱ ተቋማት በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወባ በሽታ ሥርጭት እየቀነሰ መምጣቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወባ በሽታን ለመከለከል እና ለመቆጣጠር በተሠራው ሥራ ሥርጭቱ እየቀነሰ መምጣቱን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ።
የቢሮው ኃላፊ እንዳሻው ሽብሩ ለፋና ዲጂታል ጋር እንዳሉት ባለፈው ዓመት ክረምት ወራት የወባ በሽታ ስርጭት…
በጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ዛሬ ማምሻውን ጅቡቲ ገብቷል።
የልዑካን ቡድኑ አባላት ጅቡቲ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃመድ አሊ የሱፍ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…