Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ብልፅግና ቃልን በተግባር እየፈጸመ ያለ ህብረ-ብሔራዊ ፓርቲ ነው – ርዕሳነ መስተዳድሮቹ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ቃልን በተግባር እየፈጸመ ያለ ህብረ-ብሔራዊ ፓርቲ መሆኑን ደቡብ ኢትዮጵያና ሲዳማ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ገለፁ፡፡
የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እንደገለጹት÷…
ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በማሰራጨት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በማሰራጨት የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ።
ተጠርጣሪዎቹ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ቦታው ሀና ማርያም ቀለበት አካባቢ የተለያዩ ሰርተፍኬቶችን…
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከጅቡቲው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዎስ (ዶ/ር) ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦመር ጊሌ ጋር ውይይት አድርገዋል።
የውይይቱ ዓላማ የትውውቅ እና በሁለቱ ወንድማማች ሀገሮች መካከል ያለውን የቆየ ወዳጅነት ለማጠናከር መሆኑን በጅቡቲ የኢትዮጵያ…
የክልልነት ጥያቄው ምላሽ ማግኘቱ ህዝቡ የራሱን ፀጋዎች ማልማት እንዲችል አድርጎታል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ የክልልነት ጥያቄ መመለሱ ህዝቡ የተፈጥሮ ሀብቱን እንዲጠቀም አስችሎታል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለፁ፡፡
ርዕሰ መስተዳሩ÷ ብልፅግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል…
ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የተደረገው ጥረት ተጨባጭ ውጤት አምጥቷል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከትናንት የተሻገሩ የፖለቲካ ስብራቶችን ለመጠገንና በሀገሪቷ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት መንግስት ያደረገው ጥረት ተጨባጭ ውጤት ማምጣቱን የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ገለጹ።
የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ…
የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ላይ ተጨባጭ ስኬት አምጥቷል – ማሞ ምህረቱ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ላይ መሰረታዊ ለውጥና ተጨባጭ ስኬት ማምጣቱን የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።
ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ከተከናወኑ ትላልቅ የሪፎርም ስራዎች…
የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሰላም አማራጭን በመከተል የትጥቅ ትግልን በመተው የህዝብንና የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጀላቸው የተሃድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ገቡ።
ታጣቂዎቹ በተሳሳተ መንገድ ወደ ትጥቅ ትግል ገብተው ህዝብ ላይ ያደረሱትን…
ኢትዮጵያና ጅቡቲ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በትብብር እንደሚሰሩ ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ጅቡቲ በቀጠናው ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በትብብር እንደሚሰሩ ገለፁ፡፡
በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ከጅቡቲ አቻው ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል፡፡
በዚህ ወቅት ጌዲዮን…
የማህበርሩ 3ኛ ዓመት የምስረታ ጉባኤ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ፖሊስ ሠራዊት የድጋፍና ልማት ማህበር 3ኛ ዓመት የምስረታ ጉባኤ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እንዳሉት እየተካሄደ ያለው ፖሊሳዊ ሪፎርም…
በትግራይ ክልል አዳዲስ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎች እንዲዳረሱ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል አዳዲስ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎች እንዲስፋፉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ።
ቋሚ ኮሚቴው በትግራይ ክልል የሚገኙ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቋማት ላይ የመስክ ምልከታ እያደረገ…