Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የጦር መሳሪያ በሀይማኖት ተቋም ውስጥ ቀብሮ በመሸሸግ የተከሰሱ የአል-ሻባብ አባላት በ18 ዓመት እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር መሳሪያ በሀይማኖት ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ ቀብሮ በመሸሸግ የተከሰሱ የአል-ሻባብ አባላት እስከ 18 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድሬዳዋ ምድብ ጅግጅጋ ተዘዋዋሪ ወንጀል ችሎት ውሳኔ ሰጥቷል። በፍትህ…

አደገኛ ዕፅ በማዘዋወር የተጠረጠሩ የውጭ ሀገር ዜጎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አደገኛ ዕፅ በማዘዋወር የተጠረጠሩ የውጭ ሀገር ዜጎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ኢትዮጵያን የአደገኛ ዕፅ ዝውውር መዳረሻ ለማድረግ በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ…

ማኅበራዊ ችግሮች የምንፈታበት አንዱ መንገድ የበጎ ፈቃድ ሥራ ነው – አቶ መሀመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራችንን ማኅበራዊ ችግሮች የምንፈታበት አንዱ መንገድ የበጎ ፈቃድ ሥራ ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ገለጹ። በሀገራዊ አንድነት፣ በዘላቂ ሰላም ግንባታ እና ብሔራዊ መግባባት ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ…

የመሰረታዊ ባሕረኞች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ግንባታን እስከ መጋቢት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ በ16 ሔክታር ላይ መጋቢት 25 ቀን 2015 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው የመሰረታዊ ባሕረኞች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ግንባታ 71 በመቶ ተጠናቅቋል፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ኮሎኔል መሐመድ አሰን (ኢ/ር) እንዳሉት÷ ከ14 በላይ…

የፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ የሚደረገውን ድጋፍ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ያለውን የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች ተሳትፎ ለማሳደግ በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች የሚደረገውን ድጋፍ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…

በምስራቅ ወለጋ ዞን በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ሲሬ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የተከሰተው በተለምዶ ሲኖ ትራክ በሚል የሚታወቅ የጭነት ተሸከርካሪ እና የህዝብ ማመላለሻ ሚኒ ባስ በመጋጨታቸው መሆኑ ተነግሯል፡፡ በአደጋው…

ሀገራዊ ምክክር የሰብዓዊ መብቶችን ከማጎልበት አንፃር …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ ለተፈጠሩ የውስጥ ችግሮች መፍትሔን ለማበጀት የሚሰራ ፓለቲካዊ ሂደት ነው፡፡ ሂደቱ በተለያዩ ደረጃዎች ሊገለፁ የሚችሉ ቀጥተኛ ውጤቶች አሉት፡፡ ከእነዚህ መካከል የሕገ-መንግስት ማሻሻያዎች፣ የፖለቲካ…

ፕሬዚዳንት ታዬ መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎብኝተዋል። መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በ44 ከተሞች ከ8 ሺህ በላይ ሰዎች ባሕላዊ እና መንፈሳዊ ፍላጎትና ክብራቸው ተጠብቆ…

የህብረቱ መሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ በጎ ፍቃደኞች የላቀ አስተዋፅዖ ያበረክታሉ – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ በጎ ፍቃደኞች የላቀ አስተዋፅዖ ያበረክታሉ ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለበጎ ፍቃደኛ አገልግሎት ሰጪዎች እና…

በክልሉ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ የሴቶች እና ወጣቶች ተሳትፎ ከፍተኛ እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ የሴቶች እና የወጣቶች ተሳትፎ ከፍተኛ እና የሚበረታታ እንደነበር የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በምክክሩ…