Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፕሬዚዳንት ታዬ መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎብኝተዋል።
መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በ44 ከተሞች ከ8 ሺህ በላይ ሰዎች ባሕላዊ እና መንፈሳዊ ፍላጎትና ክብራቸው ተጠብቆ…
የህብረቱ መሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ በጎ ፍቃደኞች የላቀ አስተዋፅዖ ያበረክታሉ – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ በጎ ፍቃደኞች የላቀ አስተዋፅዖ ያበረክታሉ ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ።
የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለበጎ ፍቃደኛ አገልግሎት ሰጪዎች እና…
በክልሉ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ የሴቶች እና ወጣቶች ተሳትፎ ከፍተኛ እንደነበር ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ የሴቶች እና የወጣቶች ተሳትፎ ከፍተኛ እና የሚበረታታ እንደነበር የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በምክክሩ…
ቢሮው እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት ያለታሪፍ ጭማሪ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጥ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት በመደበኛው ታሪፍ መሰረት የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ የከተማዋ ትራንስፖርት ሮቢ አስታውቋል፡፡
በመዲናዋ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት እስከ ምሽቱ 4…
በኮንትራት ፋርሚንግ ከለማው ሰሊጥ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2016/17 የምርት ዘመን በግብርና ምርት ውል (ኮንትራት ፋርሚንግ) ከለማው ሰሊጥ ከ1 ሚሊየን 369 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ የግብርና ምርት ውል ዴስክ ኃላፊ ሱልጣን መሐመድ ለፋና…
ረጅም ጊዜ ያገለገሉና በነዳጅ የሚሰሩ መኪኖችን በኤሌክትሪክ መኪኖች ለመተካት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ረጅም ጊዜ ያገለገሉና በነዳጅ የሚሰሩ መኪኖችን በኤሌክትሪክ በሚሰሩ መኪኖች ለመተካት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ያብባል አዲስ በከተማዋ ለከፍተኛ የካርበን ልቀት ምክንያት…
40ኛው ዙር የጉሚ በለል መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 40ኛው ዙር የጉሚ በለል መድረክ ከግጭት ወደ ዘላቂ ሰላም በሚል መሪ ሐሳብ ተካሄደ፡፡
የክልሉ የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ በመድረኩ ላይ እንዳሉት÷ ከግጭት አዙሪት ለመውጣት በኦሮሚያ ክልል መንግስት በኩል እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት…
ፊንላንድ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፊንላንድ በትምህርት መስክ ለኢትዮጵያ የምታደርገው ትብብርና ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጣለች፡፡
የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ አየለች እሸቴ በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደር ከሆኑት ሲኒካ አንቲላ ጋር በሁለትዮሽ…
ካሉበት ሆነው ኃይል ለመግዛት የሚያስችል ስማርት ቆጣሪ እየተገጠመ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቅድመ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች ካሉበት ሆነው የኤሌክትሪክ ኃይል መግዛት እንዲችሉ ነባር ቆጣሪዎችን በኤስ ቲ ኤስ ስማርት ሜትር እየቀየረ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
እስከ አሁን በባልደራስ ኮንዶሚኒየም እና በመካኒሳ…
በአማራ ክልል 163 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ጀምሮ በአማራ ክልል 163 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 940 አልሚዎች ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ፈቃድ የተሰጣቸው አልሚዎች 20 ሺህ 368 የሥራ ዕድል…