Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በህዳሴ ግድብ ዓሳ የማምረት ስራ በስፋት እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና በሌሎችም የሀገሪቷ አካባቢዎች ዓሳ የማምረት ስራ በስፋት እየተከናወነ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ገለጹ።
ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) እንዳሉት÷መንግስት ሀገሪቷ ጥራትና…
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷"ዛሬ ጠዋት እየተከናዋኑ ባሉ ጥረቶች ላይ ለመወያየት የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ…
የቅዱስ ገብርዔል ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሕሣሥ 19 የሚከበረው የቁልቢ እና የሐዋሳ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል፡፡
ዓመታዊው ክብረ በዓሉ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት ነው በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች በደመቀ ሁኔታ…
ዛሬ አመሻሽ ላይ በሬክተር ስኬል 5 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አመሻሽ 12 ሠዓት ከ26 ላይ በፈንታሌ አካባቢ በሬክተር ስኬል 5 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡
የመሬት መንቀጥቀጡ በተደጋጋሚ እየተስተዋለ መሆኑንም ነው በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ ሣይንስ እና…
310 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 310 ኢትዮጵያውያን ባለፉት 15 ቀናት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ለተመላሽ ወገኖች ድጋፍ የማድረግ እና ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ…
በአማራ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ማሕበረሰቡ ለመቀላቀል ያለመ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር በክልሉ ያሉ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ማሕበረሰቡ መቀላቀልና መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ምክክር አካሂዷል።
ለአተገባበር እንዲረዳም የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዕቅድ፣ የፕሮግራም ይዘት፣…
የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ለዓይነ ስውራን የመነፅር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በደብረ ብርሃን ከተማ ለ250 ዓይነ ስውራን ዘመናዊ የማንበቢያ መነፅር ድጋፍ አድርጓል።
በድጋፉ 113 ተማሪዎች ተጠቃሚ መሆናቸውን እና ቀሪዎቹ መምህራን እንዲሁም የመንግሥት ሠራተኞች ናቸው ተብሏል፡፡
መነፅሩ…
ኢትዮ ቴሌኮም በ67 ከተሞች የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ67 ከተሞች ከፍተኛ ፍጥነት እና አስተማማኝ የዳታ አገልግሎት ለማቅረብ የሚያስችለውን ዘመናዊ የ4ጂ LTE የሞባይል አገልግሎት አስጀመረ፡፡
የ4 ጂ LTE ኔትወርክ ማስፋፊያው በከተሞቹ በማደግ ላይ የሚገኘውን የደንበኞቹን ፍላጎት…
422 ሺህ 842 ሰዎች የኮደርስ ስልጠና በመውሰድ ላይ መሆናቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5 ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን ኮደርስ ኢኒሼቲቭ 422 ሺህ 842 ሰዎች ስልጠናውን በመውሰድ ላይ መሆናቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ።
ሚኒስትሩ የኢኒሼቲቩን አተገባበር ለመከታተል እና ለመደገፍ ለተቋቋመው…
በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ የ1 ሚሊየን ዶላር የግዢ ጨረታ ሂደት ተቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ የ1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የግዥ ጨረታ ሂደት ማቋረጡን አስታወቀ፡፡
በሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማኅበር ሊከናወን የነበረውን የ1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የሶላር…