Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሀሰተኛ ሰነድ የአፈር ማዳበሪያ በማዘዋወር የተከሰሰው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 400 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በሀሰተኛ ሰነድ ሲያዘዋውር የተያዘው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ ተወሰነ፡፡ በተከሳሹ ላይ ዛሬ ከሰዓት የጽኑ እስራትና የገንዘብ መቀጮ ቅጣት የወሰነው የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

ሕፃን ልጅ በማገት 4 ሚሊየን ብር የጠየቀው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ የ11 ዓመት ሕፃን ልጅ በማገት 4 ሚሊየን ብር የጠየቀው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። አበራ አላዩ  የተባለው ግለሰብ ከሚኖርበት ሸገር ከተማ…

ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በተለያዩ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የተደረገው በኢትዮ ታንዛኒያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ውይይት ላይ ሲሆን÷ በዚሁ ወቅት ሀገራቱ በቀጣይ በተለያዩ ዘርፎች ላይ በጋራ ለመሥራት…

በሶማሊያ ሰላም ማስከበር የተሰማራው የኢትዮጵያ ሰራዊት በአትሚስ እውቅና ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ከአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ሰላም ማስከበር ተልዕኮ (አትሚስ) በሶማሊያ ሰላም ማስከበር ለተሰማራው የኢትዮጵያ ሰራዊት የክብር ሜዳሊያ አበረከተ፡፡ ሰራዊቱ የሜዳሊያ ሽልማት የተበረከተለት በሶማሊያ ሰላም እና ጸጥታን…

ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከታሕሣሥ 12 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ''ሐይማኖት ለሰላም ለአንድነትና ለመከባበር'' በሚል መሪ ሐሳብ ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ ጉባዔው የኦሮሚያ ክልል መንግሥትና የኦሮሞ…

በትግራይ ክልል የወባ ስርጭትን ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በትግራይ ክልል የተከሰተውን የወባ ስርጭት ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከፌደራል መንግስት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን በትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከል ባለሙያ ዕቑባይ ገብረእግዚአብሔር…

አየር መንገዱ የቁልቢ ገብርኤል ተጓዦችን ለማጓጓዝ ዝግጅቱን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል በዓልን ለማክበር ወደ ቁልቢ ገብርኤል ለሚጓዙ መንገደኞች ተጨማሪ በረራዎችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ተጨማሪ በረራዎቹ ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ ያለምንም መንገደኛ መሆኑን ታሳቢ ያደረገ…

በ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት የሥራ እንቅስቃሴ እና በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ላይ ያተኮረ ምክክር ተካሄደ፡፡ በግብርና ሚኒስትር ዴዔታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በጅቡቲ ዶራሌ ሁለገብ ወደብ በገኘት…

የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ቅምሻ ውድድር አሸናፊዎች የዕውቅና መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ቅምሻ ውድድር አሸናፊዎች የዕውቅና መርሐ-ግብር በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ፣ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)፣ የፌደራልና የክልል…

የአንካራው ስምምነት ለቀጣናው ሰላምና ዕድገት ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል በወንድማማችነት እና በጋራ መከባበር ላይ ተመስርቶ የተፈረመው የአንካራው ስምምነት ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና እድገት ወሳኝ መሆኑን የአለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ፣ የመገናኛ ብዙሃን አማካሪ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ጸሃፊ…