Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ስማርት ጂግጂጋ ፕሮጀክትን ለመተግበር ያለመ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የጂግጂጋ ከተማ አሥተዳደር ስማርት ጂግጂጋ ፕሮጀክትን እውን ለማድረግ የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ቴክኖሎጂ ኦፊሰር ታሪኩ ደምሴ እና የጂግጂጋ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሻፊ…

ማህበሩ እየሰጠ ያለውን ሰብዓዊ አገልግሎት አጠናክሮ መቀጠል አለበት- ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ማኅበሩ እየሰጠ ያለውን ሰብዓዊ አገልግሎት አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እየሰጠ ያለውን ሰብዓዊ አገልግሎት ተደራሽነት ማጠናከር እንደሚገባው የማኅበሩ የበላይ ጠባቂና የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት…

ሚኒስትሮቹ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ እና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሮች በተለያዩ ክልሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን…

የታንቡራ ካምፕ ዓድዋ ካምፕ በሚል ተሰየመ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት መንግሥታት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልዕኮ የ19ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የግዳጅ ቀጣና የሆነውን የታንቡራ ካምፕ ዓድዋ ካምፕ በሚል ስያሜ እንዲጠራ ወሰነ። የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ለታምቡራ ሰላምና መረጋጋት…

የአንካራው ስምምነት የብልፅግና ጉዟችንን ከፍ አድርጓል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ስምምነት እንደ ሀገር የጀመርነውን የብልፅግና ጉዞ አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ነው ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተደረሰውን የአንካራ ስምምነት ተከትሎ በሐረሪ ክልል ከአመራሩ…

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ከዓለም አቀፍ ሕግ አንጻር …

አዲስ አበባ፣ ታሕሳሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ የኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት መነቃቃት ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ የራሷ ወደብ እንደሌላት ይታወቃል፡፡ የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ መሪዎች አንዳቸው የሌላኛቸውን ሉዓላዊነት፣ ነጻነት እና የግዛት አንድነት እንዲሁም በተባበሩት…

ከንቲባ አዳነች ሁለት ባለ 9 ወለል የመኖሪያ ቤት ሕንጻዎች ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ የበጎነት መንደር ውስጥ በመገንባት ላይ ያሉ ሁለት ባለ ዘጠኝ ወለል የመኖሪያ ቤት ሕንጻዎችን የግንባታ ሂደት ጎበኙ፡፡ በመንደሩ እስከ አሁን ሰባት የመኖሪያ ሕንጻዎች ግንባታ ተጠናቅቆ…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ሰላም፣ ልማትና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘሪያ ለጋራ ምክር ቤቱ አባላት ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የልማት አጋሮች ቡድን በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በሚያደርጉት የጋራ ጥረት ላይ ተወያይተዋል። በመድረኩ ሀገራዊ ምክክርን በውጤታማነት ለማከናወን፣ የሽግግር ፍትህን ለመተግበር እና በግጭት ጉዳት የደረሰባቸውን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ለልማት ጉልህ ፋይዳ ያላቸው አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 4ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ለከተማዋ ልማት ጉልህ ፋይዳ ያላቸው አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ አፅድቋል፡፡ በዚህም:- 1ኛ. የወንዝ እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ብክለት መከላከል ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ…