Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

መገናኛ ብዙኃን ሀገራዊ አንድነትን የሚያጠናክር ዘገባ መሥራት ይጠበቅባቸዋል- ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙኃን ሀገራዊ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ ትክክለኛ እና ሚዛናዊ ዘገባዎች መሥራት እንዳላባቸው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። "ሚዲያ ለብሔራዊ ትርክትና ሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ…

በአቶ አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ከዩሮ ቦንድ አበዳሪ ሀገራት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በዋሽንግተን እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን ከዩሮ ቦንድ አበዳሪ ሀገራት ጋር ተወያይቷል፡፡ ውይይቱ በቡድን 20 አባል…

ሰብዓዊ ድጋፍን ላልተገባ ዓላማ ያዋሉ አካላትን ተጠያቂነት ለማስፈን እየተሠራ ነው- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰብዓዊ ድጋፍ የተዘጋጀ ዕርዳታን ላልተገባ ጥቅም ያዋሉ አካላትን ተጠያቂነት ለማረጋገጥ እየተሠራ መሆኑን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋዬ ዳባ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) የኢትዮጵያ ተልዕኮ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ቡሩንዲ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ነገ በሚካሄደው 23ኛው የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ቡሩንዲ ቡጁምቡራ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ መልቾይር እንዳዳዬ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም…

ጃፓን ለኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን የኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተወዳዳሪ እንዲሆን የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

የብድር ጫና ያለባቸውን ሀገራት ዕዳ መቀነስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የብድር ጫና ያለባቸው የአፍሪካ ሀገራትን ዕዳ መቀነስ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ምክክርር ተካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩን ያዘጋጁት አበዳሪ ተቋማት እና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም  ሲሆን÷ በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ…

ሙስናን የሚጸየፍ ትውልድ ለማፍራት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር አቀፍ የሥነ-ምግባርና የሙስና መከላከል ረቂቅ ፖሊሲ የግብዓት ማሰባሰብ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ረቂቅ ፖሊሲው በጥናት ላይ…

በዎላይታ ዞን በከተሰተው የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዎላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች የመደገፍ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአደጋ ሥጋት አመራር ጽሕት ቤት አስታወቀ፡፡ በዞኑ ሥምንት ወረዳዎች ለመሬት መንሸራተትና ናዳ አደጋ ተጋላጭ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሲካሄድ የቆየው የማኅበረሰብ ክፍሎች ምክክር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የማኅበረሰብ ክፍሎች የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየተካሄደ በሚገኘው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ልየታና የምክክር መድረክ ሦስተኛ ቀን ውሎ የማኅበረሰብ ክፍል ተሳታፊዎች…

ኢንዱስትሪዎች ከውጪ ያሉ የገበያ ዕድሎችን ለመጠቀም መስራት እንዳለባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች ከሀገር ውጪ ያሉ የገበያ ዕድሎችን ለመጠቀም በተደራጀና በተቀናጀ ሁኔታ መስራት እንዳለባቸው የኢንዱሰትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር  መላኩ አለበል ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪ ባለቤቶችና አመራሮች…